@sarwitegetagiram: ህዳር 4/2019/ዓመተ ምህረት #ወንጌላዊዉ_ቅዱስ_ዮሐንስ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በቅዱስ ዮሐንስ ስም ለምናመሰግንበት ለወንጌላዊዉ ለፍቁረ እግዚዕ ቅዱስ #ዮሐንስ ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን 👉በመጀመሪያው ቃል ነበረ፣ቃልም #በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፣ቃልም እግዚአብሔር ነበረ፣ቃልም ስጋ ሆነ ዮሐ1፥1-14 👉ወንጌላዊው የተለያዩ ስሞች አሉት ከነዚህም ጥቂቶቹ ✝️ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ✝️ ፍቁረ እግዚእ ✝️ ታኦሎጎስ ✝️ አቡቀለምሲስ ✝️ ቁፅረ ገፅ ✝️ ዮሐንስ ዘንስር 👉 እመቤታችንን በአደራ የተቀበለ በአንድ ቤት ልጅ ሆኗት 15 ዓመት የኖረ ቅዱስ አባት ሐዋርያ ነዉ የአለሙን ገዢ ወልዳ ያሳደገች በፀጋ ተሞላታ ተቀድሳ የኖረች እናታችን በእናትነት የተቀበለ ወንጌላዊው ረድኤት በረከቱ ምልጃና ፀሎቱ ከኛ ጋር ይሁን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል ህዳር 4/2019 ዓ/ም
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Region: BH
Friday 13 November 2026 03:46:57 GMT
Music
Download
Comments
Derso gonderew :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-13 03:51:22
0
Helen :
🙏❤️🥰🙏🥰❤️🙏
2026-11-13 04:00:15
0
aweke :
2026-11-13 04:31:50
0
eframgirma :
🙏🙏🙏🙏
2026-11-13 03:55:48
0
sami 1212 :
🥰🥰🥰
2026-11-13 03:55:26
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm
homepage.