@.toss3: ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ ሊያዳምጠው የሚገባ ምክር ነው

Life Changing thinking
Life Changing thinking
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 04:18:40 GMT
8046
1030
17
382

Music

Download

Comments

user3421nati
ማኑሄ :
ትክክል ሊገድል የመጣን መግደ ል ኃጢያት አይደለም
2026-11-13 09:12:37
1
mati8786
mati :
ነህምያ 4፥14 — ስለ ወንድሞቻችሁ፣ ልጆቻችሁ፣ ሚስቶቻችሁና ቤቶቻችሁ ቁሙ። ነህምያ 4፥17-18 — ሕዝቡ ሥራውን እየሠራ ለመከላከልም ዝግጁ ነበር። ዳንኤል 3፥16-18 — ሦስቱ ወጣቶች እምነታቸውን ለመካድ ፈቃደኛ አልሆኑም። ሐዋርያት ሥራ 5፥29 — ከሰው ይልቅ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ይገባል። መዝሙር 82፥4 — ድሆችንና ችግረኞችን አድኑ፤ ከክፉዎች እጅ አውጡአቸው። መዝሙር 144፥1 — እጆቼን ለሰልፍ የሚያስተምር ጌታ የተባረከ ነው
2026-11-13 07:55:32
1
user6074529646245
Aniy :
በትክክል ሰዉ እዲት ዝም ብለህ ታረድ ይባላል
2026-11-13 11:12:07
0
merkoriwos8
Merkoriwos :
በትክክል አባታችን
2026-11-13 09:43:54
0
likenaw.solomon
Likenaw Solomon :
በትክክል
2026-11-13 10:18:38
0
felekeke
felekeke :
እውነት ነው
2026-11-13 11:01:18
0
user1983350547681
Asaregnaw 21 :
@ኃብተማርያም 🙏☦️🙏:መፅሐፍ ቅዱስም እራስን መከላከል እና ለ ቤተሰብና ሀገር መዋጋት ተገቢ መሆኑን ይናገራል እራስን መከላከል ተፍጥሯዊ ነው ነህምያ 4፥14 .....ስለ ወንድሞቻችሁ ስለ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ስለ ሚስቶቻችሁና ስለ ቤቶቻችሁ ተዋጉ ዘጸአት 22፥2 ሌባው ቤት ሰብሮ ሲገባ ተመትቶ ቢሞት የደሙ ዕዳ የለበትም
2026-11-13 07:24:11
0
abebe.shegaw
Abebe Shegaw :
እድሜ ይስጥልን አባታችን
2026-11-13 06:19:12
0
dht988
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
ትክክል
2026-11-13 09:31:33
0
user6081720431485
dani :
እዉነት ነዉ
2026-11-13 09:40:20
0
user9926241102266
መመ88888 :
ትክክልነው
2026-11-13 07:53:48
0
aynadis0933
Hermon 28 :
ትክክለኛ አባት እየመጡ ነው [Like][Like][Like]
2026-11-13 10:32:22
0
user71606074778128
menadis :
ነክተዉ ነክተዉ ሊያስነሱን ነዉ እንነሳ እምነታችንን እንጠብቅ
2026-11-13 09:50:44
0
dave15542
dave :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 08:18:50
0
yamarafa
አባይነህ ሰቀልቴው15 :
💪💪💪
2026-11-13 06:59:57
0
mequanintgetnet55
mequ21geta :
🙏🙏🙏🙏🙏!!!
2026-11-13 10:09:05
0
To see more videos from user @.toss3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About