Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bruck_zity: ለውጥ በጋራ
Bruck Zity
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 06:30:26 GMT
8980
1637
71
566
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.11MB
)
Watermark .mp4 (
1.11MB
)
Music .mp3
Comments
KEBI NIGUS (ኬቢ ንጉስ)🐅✅ :
32k metr 760🚫 beyetgnaw hisab new wegen yehone negr enfter bruke enamesegnalen
2026-11-13 10:41:02
0
wenda hayila :
fres @ yango yeshufiren lab belute
2026-11-13 11:27:29
3
kukesha.arsenal1 :
10q wendema
2026-11-13 11:11:39
0
WubeX :
no more🔥🔥
2026-11-13 10:08:46
0
beka :
kilometer ይቀሽባሉ፣የስፔር እቃ ሲጨምር ነዳጅ ሲጨምር ዋጋ መጨመር ሲገባቸው ከነበሩ ሂሳብ ላይም ደንበኛ ለመያዝ ብሎ ሂሳብ ይቀንሳሉ
2026-11-13 07:29:21
35
Tome :
thank you
2026-11-13 10:47:54
0
Aman :
thank you brother
2026-11-13 08:42:03
0
የራይዶች ድምፅ :
ህዳር 1 ጀምሮ ስራ አቁሚያለው እየሰሙን አደለም ዋጋ ምንም ጨምረው ያቁም
2026-11-13 10:00:51
6
ONLY ONE :
መንግስት ጣልቃ ካልገባበት በቢሊየን ኢንቨስት የተደረገበት ዘርፍ በሁለቱ ራስ ወዳድ ድርጅቶች ምክኒያት የብዙሃን ህይወት እየጨለመ ነዉ ።
2026-11-13 11:12:18
2
Mr.Mk :
ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግነለን ፣ ምን መሰለህ ያንጎ የተባለ ከሌላ ሃገር የመጣው ድርጅትና ፈረስ ከሚባል ሃገር በቀል ድርጅት ጋር ደንበኛን ለመያዝ ዋጋን በመስበር ተወዳዳሪ ሆኑ እኛ ገቢያችን ዋጋ በቀነሰው መስራት ሆነ አረየሰራን ማትረፍ መኖር አቃተን የመነሻ ኪሜ ዋገን አሻሽሉ አልን የሚሰማን አጣን የዛሬ 4 አመት በነበረው ታሪፍ ነው እየሰራን ያለነው ፣ መተግበሪያዎቻቸው ግልፅ አሰራር የላቸው ሂሳብ በስርዓት አይቆጥርም ፣
2026-11-13 08:20:31
9
pro :
ድምጽ ስለሆንከን እናመሰግናለን በኮድ ሁለት ግብር ሳይከፍሉ በህገ ወጥ የሚሠሩ ድርጅቶች አሉ ለፍርድ ይቅረቡልን እኛ ግብር እየከፈልን ከእነሱ ጋር መወዳደር አልቻልንም
2026-11-13 09:20:29
2
ABRISH CAR GUY ባለታክሲው 🚕 :
ብሩኬ ድምፅ ስለሆንከን በጣም አመሰግናለሁ በገቢ የሚሰራ የገቢ ባለቤት የሆነ አብዛኛው የባንክ እዳ, የቤት ኪራይ, የልጆችትምህርትቤትና የማሳደጊያ , የመኪና ስፔር ,የነዳጅ ጭማሪ ,የትራፊክ ቅጣት ,እለት እለት ገቢያችን ወደታች እየወረደ ወጪያችን እየጨመረ እየመጣ ነው አብዛኛው ወጣት ለከፋ ጭንቀት ተዳርጓል የሜትር ታክሲ አገናኝ ድርጅቶች ጊዜውን ባላማከለ ሒሳብ ነው የሚያሰሩት
2026-11-13 07:59:47
7
(buchacha) Rider :
@(buchacha) Rider:በጣም እናመሰግናለን ብሩኬ እየውል አሁን ላይ ያሉ ሁለት ካንፓኒዎች የራሳቸውን ቢዝነስ ስትራቴጂ ይዘው በነሱ ፉክክር እኛ በዚህ ዘርፍ ላይ ያለን አሽከርካሪዎች በጣም በጣም ከሚባል ሁኔታ ትልቅ ችግር እየደረሰብን ነው ለተሳፋሪው ቆንጆ ሆኖ ሳላ ለአሽከርካሪው ግን ሰርቶ መና ሆኗል !!! ሌላው በዚህ ስራ ላይ ደሞ አንዳንድ አሽከርካሪዎች ስራ ስለቀረበላቸው ብቻ ስራውን ተቀብለው ይሰራሉ እነሱ ደሞ በቂ ግንዛቤው ስለሌላቸው የሚሰሩ ስላሉ እነሱን አይተው እያዋጣቸው ነው ተብሎ ይታሰባል ይሄም አንድ ችግር ሆኖብናል :: አንተን ግን እናመሰግናለን ክበርልን!!! 💚💛❤
2026-11-13 09:26:59
4
Elfu&Ema :
app አበልጻጊወች customer ለመያዝ በሚል ዋጋ በመቀነስ ነዉ የሚወዳደሩት ለአሽከርካሪ ያዋጣዋል አያዋጣዉም ትንሽ እንኳን አይሰማቸዉም so ሰርተን ለነዳጅ ነዉ አሁን ያለንበት ሁኔታ በዚሁ ከቀጠልን አደጋ ላይ ነን
2026-11-13 08:49:29
2
mashi 19 :
በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ለዚ ካደረሳቸው ሹፌር ይልቅ እራሳቸው ስለሚሰበስቡት ገንዘብ ብቻ እንጂ ስለ ሹፌር ገቢ , ደህንነታ . ችግር ምንም ነው ማይጨነቁት እርስ በርስ ገበያውን ለመቆጣጠር እለት ከለት ዋጋቸው ከነዳጅ. መኪና መለዋወጫ . የትራፊክ ቅጣት . ከኑሮ ውድነት ጋር ሹፌሩ ጉዳት ላይ ነው ሀገሪቶ ላይ ስራ ከመጥፍቱ ነው እንጂ ለጠላቴ አልመኝም እግዚየብሄር የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን ሰዉ ለፍቶ መለወጥ ካልቻለ ከዚ በላይ ተስፋ ሚያስቆርጥ ነገር የለም እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን :: በዚ ስራ ላይ ሆነው ለሞቱ . አካል ጉዳት ለደረሰባቸው . ዝርፊያ ለተፈፀመባቸው ለሁሉም እግዚያብሄር ያበርታችሁ ። 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-13 08:29:13
4
yafet :
እናመሰግናለን ወንድሜ
2026-11-13 08:53:12
1
Ayfokru Chelsea Big Fan :
የምንሄደው ርቀትና የሚከፈለን ሂሳብ ተመጣጣኝ አይደለም በዛ ላይ ኮሚሽን በዛ
2026-11-13 11:41:21
0
aberham :
እር መስራት አልቻልንም
2026-11-13 11:45:04
0
2.2.2የሾፌሮችመረጃDriverinformation :
ወንድሜሜሜ👏👏👏👏👏
2026-11-13 09:48:26
1
Amen 12 :
ብሩኬ ምን አለፋን የ12km appu 10km ይላል ካምፓኒ km ይቀሽባል ነዳጅ ማደያ Litter ይቀሽባል ስፔር ጣራ ነክቷል ሰርቶ ቱነዳጅ የተረፈዉ ለሰርቪስ ሆኗል። የባንክ እዳ መክፈል አቃተን
2026-11-13 10:53:35
0
whokhows :
Thank you
2026-11-13 11:43:28
0
user86996155416147 :
ሁሉ ነገር በእጃቸው ነው አንድ ሆነው መቀየር ይችላሉ ዋናው አንድ መሆናቸው ነው መኪናው የራሳቸው ነው
2026-11-13 11:48:58
0
lijmenge1 :
Thank you Biruke
2026-11-13 11:49:02
0
MDAN :
ቲክቶክ የሚሰሩትን አስቁምልን ለያንጉ ማስታወቂያ የሚሰሩትን
2026-11-13 08:17:53
0
Mello :
ዋጋው ፌር አይደለም!!!
2026-11-13 11:17:50
0
To see more videos from user @bruck_zity, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🔴Il envoie sa fille rendre son alliance à sa femme qui est avec un autre.🚨😱 #coffeebird #viral #france #fyp #pourtoi
MẤY ANH CHỊ EM GIỮ GÌN SỨC KHỎE NHÉ!! #RadiantVietnam #SaigonTV #Viral
Infarkting 6ta belgisi
🕯️👻👻👻💀GrAb AlL tHe PuMpKiNs🎃🎃🎃DaNdY's WoRlD hAlLoWeEn🎃🎃🎃🕯️🕯️👻👻👻💀NeW cHaRaCtErS aRe CoMiNg!!!🎃💀🐺 ⚔️🗡️EcLiPsE iS a WeReWoLf🐺+💁 StAlKiNg In ThE nIgHt🌃🌌🌠YoU cAn RuN bUt YoU cAn'T hIdE!!!🤫gOuRdY iS a PuMpKiN🎃🎃👻👻sUpEr CuTe!!!🎃🎃🎃💖💝💞💓💕🎀🎀OrAnGe AnD sMaLl He WoN't HuRt YoU!!!🤫🤫🤫rEbBeCcA iS a SkElEtOn TaLl AnD sCaRy,UnLiKE eClIpSe WhO iS vErY hAirYyY🐺🐺💀💀sOuLvEsTeR a KnIgHt WiLl PrOcTeCt YoU!!!🗡️🗡️⚔️⚔️rUn AwAy iF yOu CaN🏃🏃🏃iT's So TrUeEEEeeeEeEEeeeEeeEEeEeeEeeEeEEEeEEEEeEEEEeEEEEeEEEeEeeeEEEEEeEEEeEeEeeeeeeeeEEEEEEeeeeeeeEeeeeEEEEEEeeeeeeeEEEEEEEeEEEEeEEEEEEeEEEeEEEEeEEeEEEEEeeeEeEeEEeEEeeeeeeEEeEEEeEEEeEeEeeeeeEEeEeeeeeEEeEEEEeEEEEEEeEEEEeeEEeEEEeEEEe🐺💀⚔️🗡️🎃🎀💕💖💓💝💞💖💕💝💝💓💞🎃🎀⚔️🐺🗡️💀🎀⚔️🐺🗡️💀💖💕💝💓💞🎃🎀⚔️🗡️🐺🗡️💀💖💕💖💞🎃💞💖💝⚔️🐺🐺🗡️🎀🫣🫣🤫💕🎃💓🎃💓💝⚔️🐺🐺💖💀💞🎀💕💖💖💓🐺⚔️🤫💖💞🎃💞🎃💕🎃👻💕👻💓🎃👻💕👻💕👻👻👻👻👻👻👻👻💖💓💝🗡️🤫🎃🐺🎀🎀🎀🎀💕🎃💓💖💝💀🐺🐺🐺🐺🐺👻👻👻👻👻👻🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️💀💀💀💀💀💖💖💖💖💖💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃💀💀💀💀💀💀💀🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️💖💖💕💝💕💝💓💖💝💓💖💖💕💝💕💝💓💖💖💞🎃🎃🎃🎃🐺🐺🐺🐺🗡️⚔️🗡️⚔️💀💀💀💀💖💕💝💓💝💞💓💝💝💕💖💕💖💝💕💞🎃🎃🎃⚔️🎀🎀⚔️🎀🗡️🗡️🐺💀💀💀🐺🐺⚔️🐺🐺🗡️💀💀🎀💀🎀🎀🎀🎀🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💕🎃🎃💕💖💝💓🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🎃🕯️🎃🕯️🎃🕯️🎃🕯️🐺🕯️🐺🕯️🐺🕯️🐺🕯️⚔️🕯️🗡️🕯️⚔️🕯️🗡️🕯️💀🕯️💀🕯️💀🕯️💀🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺⚔️⚔️🗡️⚔️🗡️⚔️🗡️🗡️🗡️⚔️🗡️💀💀💀💀💀💀💀💀💀⚔️⚔️🗡️💖💕💖💝💕💞💓💝🏃💖🏃💖🏃🎃💓🎃💓🎃💝🏃🏃🏃🏃💖🏃💖💖💓🎃⚔️🤫💞🫣🗡️🎀🎀🗡️🫣💕👻👻💕👻👻👻👻👻👻👻👻👻👻🎃👻🐺👻⚔️👻🗡️👻💀👻👻👻👻👻👻👻👻👻👻💀💀💀💀💀🐺🐺🐺🐺👻👻👻🗡️🗡️🗡️👻👻👻👻👻👻👻👻💀💀💀💀👻👻👻👻👻🐺🐺🐺🐺👻👻👻🤫🤫🤫🎃👻👻👻🎀🎀🎀🎀🎀🎃🎃🎃🎃🎃👻👻👻👻👻⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️👻👻👻👻👻🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️👻👻👻💖💖💝💝💞💓💓💞👻👻👻👻👻💝💝💓🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌃🌠🌃🌌🌠🌃🌠🌃🌠🌌🌠💖🎃👻👻🌠💁🌠💖💓🎃🎃💕🐺🏃🫣⚔️🎀⚔️🏃🎀🏃🐺🏃🐺💀🏃💀🏃💀💀🏃🐺⚔️💕💝💝💕💞💞💕💝💕💝💓💖🎃🎃🎃👻👻💖💀💀⚔️💀💝🏃💝⚔️🐺🗡️🐺🐺💖💖🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️🎃💕💖💝💓💝💞💞💝💖🌠🌃🌠🌃🌠🌌🌌🌠🌃🌠🌃🌌🎃🌌🐺🌌⚔️🗡️🌌💀🌌🌃🌠🌃 #poppy #dandyworld #poppypop #gourdy #gourdy
Infarkting 6ta belgisi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy