@benu.blen: ቀጣይ ተባራሪው ታውቋል 🤔 #manchesterunited

Benu_Utd
Benu_Utd
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 06:40:20 GMT
12472
1898
57
186

Music

Download

Comments

maya.vip4
Maya 👁️ :
ኤፍሬም ዳሎትን ሆነብን😂
2026-11-13 07:03:58
55
anwarabdela86
Anwar :
ያልተሳካለት አሰልጣኝ ነው ማለት አሁን ላይ አይሳካለትም አይባልም ምክንያቱም ልውዝ ኤኔሪኬ PSGን ከማሰልጠኑ በፊት ስፔንን አሰልጥኖ ምንም አልተሳካለትም ነበር
2026-11-13 08:54:15
3
abb214jj
DER33 :
hunetawun tekebel wedkoal united ,accept reality
2026-11-13 08:17:17
0
abdulhadisaliya
Abdulhadi :
ኤፍሬም የጋዜጠኛ ዳሎት🤝
2026-11-13 08:18:37
17
yallagh
abde boy :
እጥፍ ተቀብሎ ይወጣል
2026-11-13 10:35:19
1
abenti42
Abinet :
ከፍሎ የመጣ ሲወጣ እጥፍ እደሚቀበላቹሁ ስለሚያቅ ነው😂
2026-11-13 12:05:08
0
endale.m.m
Endale M.M :
ሳይመጣ የተባረረ ሰዉ
2026-11-13 11:00:43
2
user7840318180010
user7840318180010 :
መጀመሪያም ገሎን የሄደ ፈርጉሣን ነው እንዴት ሞይስን ?
2026-11-13 11:19:31
0
user7528185954390
✌️✌️ :
ኤፍሬም ማይዘባርቀው ካልቃመ ብቻ ነው
2026-11-13 09:02:09
1
yowd1234
Yo👺👺 :
ምንም እንኳን የማንቼ ችግር የአሰልጣኝ ብቻ ባይሆንም እኔ ግን ፖች ስፈልገው የነበረ አሰልጣኝ ስለሆነ ደስ ብሎኛል! አንተም እነ ኤፍሬምም ከምታስቡት በላይ እንደሚሆን አምናለው!
2026-11-13 12:36:32
0
teddy19tt
ቴዲ አርሰናል :
አባቢ የከፈለው እኮ በእጥፉ አመቱ መጨረሻ ላይ እደሚቀበላቸው ስለሚያውቅ ነው የቢዝነስ ሰው ስለሆነ
2026-11-13 11:28:29
0
mersha.2
𝐌ERSHA⚡𝐔𝗻𝗶𝘁𝗲𝗱 :
ye Ephrem damo basa eko
2026-11-13 08:18:04
1
bkbruck2
bkbruck2 :
ካሳየየየየየየየ 😳🤣🤣🤣
2026-11-13 10:30:05
0
kichu2824
Any🗝️ :
ማነው ዋንጫ አሳክቶ አያውቅም ያለው በመርጃ እናዉራ እንጅ ወገን
2026-11-13 10:44:23
0
ebrahimdeili4
Ebrahim deili❤❤❤ :
ትክክለኛ የሻሼ ደጋፊ ነዉ
2026-11-13 10:51:45
0
26jemalyilak
Jemal Yilak Ⓡ :
ፈርጌ ለምን እንደዛ እንዳለ ትዝ ሲለው😁
2026-11-13 10:52:35
0
berhanushetieberhanu
berhanushetie :
እኔ ምለው ቤቲንግ ተውህው እንዴ ቲክቶክ ላይ
2026-11-13 10:39:22
0
a.k95045
A.K :
tlk honachu sayhon be kasa slemyakaksw nw
2026-11-13 07:24:59
0
ashe16m
one day.. :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ggmu
2026-11-13 09:39:08
0
user2903228768715
user2903228768715 :
ትንሽ ነዉ
2026-11-13 09:43:20
0
bini32028
Bini32 :
ተሳስተካል ፈርጉሰን ፔፕን የራሱ ተተኪ ሊያደርገው ፈልጎ ነበረ ፔፕ ስላልፈለገ ነው
2026-11-13 12:39:03
0
usersol_12
solomon :
ሲባረር እዛ የከፈለውን ጨምሮ እንደሚቀበል ስለሚያውቅ ነው[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-13 10:29:57
0
amlakalgn7
bamlak :
ኤፍሬም እና ዳሎት ጠላቶቸ ናቸዉ
2026-11-13 09:54:04
0
one.love8449
one love :
eferem ye united degafi new
2026-11-13 09:50:19
0
kaledo293
khalid :
teret
2026-11-13 10:54:08
0
To see more videos from user @benu.blen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About