@netser_7518: “ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነኾ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦ የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘኽ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ። እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ። በአባቱም በሄሮድስ ፈንታ አርኬላዎስ በይሁዳ እንደ ነገሠ በሰማ ጊዜ፥ ወደዚያ መሄድን ፈራ፤ በሕልምም ተረድቶ ወደ ገሊላ አገር ሄደ።” (ማቴ. 2፥19-22) “እስከ መቼ ድረስ እመቤቴ በሰው ሀገር ትኖሪያለሽ? ሀገርሽ ገሊላ ግቢ። እናቴ ኾይ ወደ ልቤ ግቢ፤ የእኔም ልብ ወደ ልጅሽ ወደ ወዳጅሽ ሚጠት መመለስን ይፈልጋልና።” - ሰቆቃወ ድንግል #ነጽር #ethiopianorthodoxtewahedo #ማህሌተ_ፅጌ #nester

ነጽር
ነጽር
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 07:45:17 GMT
714
203
1
10

Music

Download

Comments

biniwy
🏍🏍bini ✝️21🙏🏍🏍🏍 :
🥰🥰🥰
2026-11-13 07:51:41
1
To see more videos from user @netser_7518, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About