@gabry252: እኔን ያላመነ ማንን ያምናል🥺🥺

Gabry
Gabry
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 07:46:55 GMT
191743
30479
398
1755

Music

Download

Comments

abi222128
ልጅት 🦋 :
ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ተገላገዪ
2026-11-13 08:18:21
151
liyuu1219
🦅Liyu♍️ :
እንዳንቺ አይነት እናት መሆን ነው ምፈልገው
2026-11-13 10:24:49
351
chuchu.papi
Chu :
መደበቂያ እና ጥፉትን መደበቅ ይለያያል ማወቅ ላለበት ሰዉ ማሳወቅ ያሰፈልጋል
2026-11-13 08:14:44
173
unknown_9525
￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴￴￴ :
እሱን እኮ ነው ምልሽ
2026-11-13 08:01:37
374
nohijapi
Nohamin Japi :
ጥሩ ነው ግን ሰው ተሰባሪ ነው ክፉውን ያርቅ ግን ልጆቼ ለሁሉ ነገር መሸሸጊያቸው እኔ ብቻ መሆን አልፈልግም እኔ አንድ ነገር ብሆን ይጎዳሉ ብዬ አስባለሁ።
2026-11-13 08:34:19
97
hemuuu620
lolo :
ኧረ ወገን ጥፋት እና ድክመት የተለያዩ ናቸው ። ጥፋትን ከተደበቀ እማ በጥፋትህ ቀጥል በርታ ማንም አያውቅብህም እንደማለት ነው
2026-11-13 11:34:58
26
fevtariku
fev.. :
I will take it, thank you!
2026-11-14 04:08:56
0
ambar_jewelleryplus
AMBAR✨ ᴊᴇᴡᴇʟʟᴇʀʏ ᴘʟᴜꜱ💍💎 :
This is the best quality Gabri🥰🥰🥰 keep it up
2026-11-13 12:00:09
0
betonloza94
🌸Betonloza🌸 :
Exactly wuuuu you feel me
2026-11-13 21:50:37
0
mlieily
mlieily :
Exactly
2026-11-13 21:47:16
0
user2814291253403
16 እናቴ 🙏🙏🙏 :
youwonasmother🥰🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-11-13 19:27:00
0
helu.bertat
helu bertaT :
Thankyou
2026-11-13 18:56:23
0
143meron997
#መብረቅ :
እውነት ነው እደዛ መደረግ አለበት ግን ካንቺና ከአባቱ ውጪ ሌላሰው ከሌለ እደዛ ማረግ ይቻላል ግን ሌላ ቤተሰብ ካለ ይህን ማረግ አይችልም ቢያንስ ሊደረግ የሚችለው ከሰው ፊት አለመቆጣት አለመቅጣት [Heartwarming][Heartwarming] ጎበዝ እናት love and respec[Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-13 08:00:41
12
user585309656511
user585309656511 :
አይ እህቴ የድሮ ጎረቤትና ያሁን ጎረቤት አንድ አይደለም የድሮ ጎረቤት እኮ መሸሸጊያችን ቢርበንካን ገብተን እደራሳችን ቤት ቆርሰን እንበላለን በዚህ ላይ አሳልፎ አይሰጠንም ነበር የዘድሮ ጎረቤት ግን ሚስጥርሽን ሁሉ ነው አደባባይ የሚዘረግፈው እና እውነትሽን ነው መጠቀቅ ያስፈልጋል
2026-11-13 10:46:40
13
lilstarlight2
🕸hayu⚕️ :
you won as a mother 👸
2026-11-13 14:48:15
7
missmoney0148
yididiya :
ላጥፋም ላልማም የማይሰማ የለም አሁን አሁንማ በዜና ሰአት አንድ እርዕሰ ጉዳይ ሆኖ ቢቢሲና ሲኤንኤን ላይ ለማውራትም እቅድ አላቸው
2026-11-13 08:09:00
12
helenmegerssa
helenmegerssa :
እኔ ግን ሁል ግዜ በራሳቸው እንዲቆሙ ማድርግ እኔን ግን መደበቂያ እንዲያደርገኝ አልመክርም ጋቢዬ ስው ነኝ ነገ ብስበር ይጉዱብኛል ብዬ ስለማስብ ተርስት እንዲያርጉ የማደርጋቸው በፍጣሪበእግዚኡአብሄር ብቻ ይሁን እናቶቻችን ትክክል ነበሩ እስከድክመታቸው
2026-11-13 11:33:27
7
seli4774
selam :
Ewanet new
2026-11-13 08:35:18
0
redye30
redye21 :
exactly 🥰🥰🥰
2026-11-13 07:49:44
50
tarik.tadesse
Tark taddse :
እናት እኮ ቤት ነች
2026-11-13 08:23:59
6
eskeyeentua23
@Eske$ye#entua23 :
ጋብሪ እውነትሽን ነው አኔም እደዛ ነው የማስበው
2026-11-13 08:17:37
6
pom91877
Pom :
betkkl mehon yalebet yhenew
2026-11-14 06:53:05
1
mekiyaendris2
❤️M FAMILY's ❤️ :
👌👌
2026-11-13 11:34:09
1
user33538277082345
lhime anberbir :
ልክ ነእሽ
2026-11-13 10:56:09
1
mayooootaaa
ሀያት 💕 :
thank you for doing this 💕
2026-11-13 10:20:24
4
To see more videos from user @gabry252, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About