@orthodox_bible_study: በሰባቱ የጸሎት ሰዓታት የታቻለንን ያህል እንድንጸልይ ታዘናል። እነዚህን የጸሎት ሰዓታት በገዳም ያሉ መነኮሳት በየበረሃው የሚዞሩ ባሕታውያን ይጠብቋቸዋል። ይጸልዩባቸዋልም።በከተማ በሥራ ምክንያት ሩጫ በዝቶበት በሁሉም ሰዓት መጸለይ የማይችል ክርስቲያን ግን ቢያንስ በማለዳ ከእንቅልፉ ሲነሳ እና ማታ ወደ መኝታው ሲያመራ መጸለይ ይገባዋል።ጠዋት እና ማታ በመጸለይ ከፈጣሪ ጋራ ያለው የአባትና ልጅ ግንኙነት እንዳይቋረጥ ማድረግ ይገባዋል። መዝሙረ ዳዊት፣ውዳሴ ማርያም፣ወንጌል ዘዮሐንስን እለት እለት መጸለይ ይገባል #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok #VoiceEffects #memes #fypppp

📚
📚
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 08:54:11 GMT
14670
764
4
212

Music

Download

Comments

daniel.212124
@daniel 21 :
7 ቱኖ ሰማያት ገለባብጠሀቸዋል
2026-11-13 15:58:31
0
user4543931374779
kassahun mengsite :
የማዬልጅወልደሀና
2026-11-14 17:59:01
0
user9416781907817
user9416781907817 :
🙏🙏🙏🙏
2026-11-14 14:55:58
0
To see more videos from user @orthodox_bible_study, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About