Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mekdi0227: በገደለ ልክ ግደሉ፣ ባሳደደ ልክ አሳድዱ» የሚለው ንግግር ከወንጌል ትምህርት ጋር አይጣጣምም።#CapCut #Viral #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የእናት እይታ 📚🖊️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 09:41:10 GMT
3664
367
62
64
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.8MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.76MB
)
Watermark .mp4 (
4.8MB
)
Music .mp3
Comments
Êfâ💫 :
እና ተቀምጠው ይለቁ እንደ 🙄 እንኳን እኛ ዳዊት እራሱ ጉልያድን ዝምብሎ አልጠበቀውም ምን ማለት ነው
2026-11-13 10:01:23
7
የእናት እይታ 📚🖊️ :
እባካችሁ ስሜታዊ ሆናችሁ ለመናገር አቸኩሉ እኔ የተቃወምኩት የአባታችንን የአውደ ምሕረት ትምህርት ነው፤ ምክንያቱም “የገደለን ግደል” የሚል ትምህርት ከክርስትና መንፈስ ጋር አይጣጣምም ብዬ ስለማምን ነው። እኔ በግሌ ከሃይማኖት አባት የምጠብቀው የምድራዊ ቁጣዬን የሚያቀጣጥልልኝን ንግግር ሳይሆን፣ የነፍሴን መንገድ የሚያቀና፣ ወደ እግዚአብሔር የሚመራኝን መንፈሳዊ ትምህርት ስለሆነ ነው። ምክንያቲም አውደ ምሕረት የበቀል መንፈስ የሚቀጣጠልበት ሳይሆን፣ የፍቅር፣ የእውነት፣ የይቅርታና የመንፈሳዊ ምክር መድረክ መሆን አለበት። እኔ ከአንድ ሐይማኖት አባት አልደግፋቸውም የሰውነታችንን ጥቃት ከጥቃት እንከላከል፤ የነፍሳችንን መንገድ ግን በበቀል አናጥፋው።
2026-11-13 10:44:16
1
Kibur Kኳ❤ :
የኔእናት[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-13 09:53:23
0
ሙሉሰው Hemen ፍሬዘር :
ቆይ ቆይ ቆይ አዴ እሺ እምነቱን ይሁን ልክ አይደለም እደዛ ማለታቸው እያልሺን ነው እኔ ደግሞ ልጠይቅሽ ከምር ላቺ ክብር አለኝ እሱን ሳልነግርሽ አላልፍም ግን ደግሞ ጥያቄዬ እኔ ቁጭ ብዬ ሚስቴን ደፍረው አገቷን ቆርጠው ልጄን ምንም የማታውቀውን የ12 አመት ህፃን ልጄን አይኔ እያየ የፍቶት ሴሜታቸውን በላይ በላይ እየጮህች በሲቃ አባቴ አድነኝ እያለች ሲረባረቡባት እናቴን አባቴን ቤት ውስጥ አርገው በእሳት ሲያቃጥሎቸው ይህ ያልሺኝ ን ጥቅስ ሽሬ ብገኝ የምር ሀጥያተኛ እኔ ነኝ???
2026-11-13 10:06:30
2
ጌቱ ኃይሉ :
እራስህን ተከላከል እያሉ ነው እንጂ ተበቀሉ አላሉም
2026-11-13 09:55:20
1
21 አብይ :
እሰከመቼ ድረሰ ነው ዝምታው
2026-11-13 09:51:30
2
ሙለር 🇨🇬🔐 :
ተይ እንጅ እስከ መቼ ሊገለኝ የመጣ እራስ መከላከል ወንጀል ነው
2026-11-13 09:54:51
1
user5279942895897የግጥም ማህድ :
በዛ እኮ እናቴ ትዕግስትም መጠን አለው
2026-11-13 13:05:47
0
Antereda :
ግዜው የስገድዳል
2026-11-13 13:15:15
0
Ermi፩፪ :
እለቁ ነው እምትሉን ግን😳
2026-11-13 13:05:54
0
gulemaa :
ታግሰን ታግሰን ነው የግድ ነው አይ ሊባሉ ይገባል
2026-11-13 13:01:58
0
Enat Zenebe :
ብሎ ነገር የለም እሳቸውን ለማረም ሊከብድሽ ይገባል
2026-11-13 12:02:32
0
ሁሱ ነኝ ህልመኛው :
አቦ ይመችሽ
2026-11-13 12:32:50
0
@afomi :
በዛ በዛ
2026-11-13 13:08:54
0
user77368137918724 :
እየሞትን እበዛለን የሚል ተረት አልቀበልም እናቱ
2026-11-13 12:03:20
0
ዮናስ :
2026-11-13 12:24:27
0
madiba :
ገዳዮቻችን እሱን ትምህርት ተንተርሰው ነው እያረዱን ያለው
2026-11-13 09:50:55
0
ሀብታሙ :
እስከመቸ
2026-11-13 09:48:23
0
gashu508 :
እራስን መከላከልስ ሀጢያት የሚሆንበቶ አሠክንዮ ከይታየኝም
2026-11-13 11:24:10
0
🎶🎵🎧 :
በገደለ ልክ ግደለ አላሉም ሲገል ግን ተቀምጠ አትይ ተከላከል ነው ያሉት አኮ
2026-11-13 11:09:50
0
abay &Eyu❤❤❤❤❤ :
እስከመቼ እስከምንጠፍ ድረስ ነው
2026-11-13 11:56:41
0
Huzayf Mohammed :
አብዛኛው ቀሳውስት ለምንድነው ሰበካቸውን ከእስልምና ማያያዝ እስልምናን መሳደብ እስልምናን ማንቋሻሽ የሚቀናቸው መልስ በቅንነት
2026-11-13 11:27:01
0
ኑ በፍቅር :
ዳዊትና ጎልያድ
2026-11-13 11:12:37
0
ባህራን ፈርኒቸር :
ይሄ ስሜታውነት አይደለም ሀቅ ነው ፍርድ የእግዚአብሄር ነው ግን ቀኝህን ሲመታክ ግራህን ስጥ ቢልም እሱ ለወንድምም ነው እንጂ ቁጭ ብለክ ሙት አይልም////
2026-11-13 12:11:34
0
ABD :
2026-11-13 13:21:15
0
To see more videos from user @mekdi0227, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
y’all not ready for these vids😵💫#prom #prom2023 #africantiktok
ထူးမှထူးပဲ😜💞#fypシ #မင်းတို့ပေးမှ❤ရမဲ့သူပါကွာ #fyppppppppppppppppppppppp #tiktok #foryou
فنش البوب✈️ #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #klausmikaelson #مالي_خلق_احط_هاشتاقات #متابعه
صرف اعمال ہوں گے 💯💫✨🌸//- . . . #unfreezmyaccount #creatorseachinsight #foryourpage #fypシ゚ #viral
Washing machine shock pads available at UGX30,000 for orders inbox or call/ whatsapp 0780963134/ 0741956976 @whitney_Tumwebaze @najimallatim @NAJI ONLINE STORE #fyp #washingmachine #relatablecontent #tiktokuganda🇺🇬🇺🇬🇺🇬 #blowthisup
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy