@tieumimi_98: Angel..🥰 #cuốituầnvuivẻ💞💞 #❤️ #yêuđời🍀 #xuhuong #ahihi🤭❣

LEE JIN
LEE JIN
Open In TikTok:
Region: KR
Friday 13 November 2026 09:51:44 GMT
5315
278
9
0

Music

Download

Comments

nguyt.thin61
Nguyệt Thiền🧸 :
giồii ôi đẹp thế
2026-11-14 11:29:00
0
user3005288147100
Phạm Lộc :
hello cô gái xinh
2026-11-14 10:46:49
0
truong7906
Nhật Trường :
Thiên thần đâu nhất thiết phải có cánh đâu nhỉ.🤩 xinh quá đi 🥰🥰🥰
2026-11-13 10:28:21
2
minh_khang_08
Quốc Trí :
gọi em là việt nam 1975, vì nhìn em đẹp như ngày độc lập😉
2026-11-14 11:36:07
1
chi.kim6691
Chi Kim :
quá đáng thiệt làm mình phải xem đi xem lại chục lần không chán.😆
2026-11-15 11:05:02
0
truong7906
Nhật Trường :
2026-11-13 10:28:31
0
vominhngoc19062004
Võ Minh Ngọc :
xinh hết phần thiên hạaa
2026-11-13 12:34:21
3
sjmom88
화 (S Korea)♡Hwa and Hoa♡ :
🤩 ai dayxinh toa e tui day sao
2026-11-13 13:53:16
0
sjmom88
화 (S Korea)♡Hwa and Hoa♡ :
nao chi cung phai di phun may cho net🤩🥰
2026-11-13 13:54:33
0
To see more videos from user @tieumimi_98, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#
#"ኢትዮጵያ ለሌሎች ሀገራት ተሞክሮ በሚሆን መልኩ በታዳሽ ኃይል ራሷን እየቻለች ነው" - አልጀዚራ #ጋዜጣ_ፕላስ | ዓለም በሆርሙዝ ሰርጥና በመሳሰሉት የጂኦፖለቲካ ቀውሶች ስትናወጥ፣ ኢትዮጵያ አማራጭ የኃይል ምንጮችን በማልማት የኢነርጂ ደህንነቷን ለማስጠበቅ እየወሰደች ያለችው እርምጃ ለዓለም ሀገራት ትልቅ ተሞክሮ የሚሆን መሆኑን አልጀዚራ በዘገባው አመላከተ። አልጀዚራ ባጋራው የቪዲዮ ዘገባ፣ አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የኢንዱስትሪ ሽግግርና ሁለንተናዊ ብልጽግና ወሳኝ መሠረት መሆኑን የሚዲያ ተቋሙ ዘግቧል። ​የኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ልማትና የቀጣናው ትስስር ጉዞ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ጠቁሞ፣ የኃይል ትስስሩ ይበልጥ አስተማማኝ ወደሆነ አጋርነት እያደገ መምጣቱን አብራርቷል። ኢትዮጵያም ይህንን እውነት በመረዳት፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መሪነት የኤሌክትሪክ አቅርቦቷን የሚያሰፉና የሚያዘምኑ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን በስፋት እያከናወነች ትገኛለች። ​አልጀዚራ በኤሌክትሪክ ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች ባደረገው ቅኝት፣ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ንረት እና ከአቅርቦት አለመረጋጋት ለመላቀቅ በሰከነ ስትራቴጂ እየተንቀሳቀሰች መሆኑን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ በሚገኙ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች፣ አሽከርካሪዎች ከከፍተኛ የነዳጅ ወጪ ለመላቀቅ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት እየተሸጋገሩ መሆኑ አብራርቷል። ዘገባው የኦጋዴን የጋዝ ልማት ማቀንበሪያ መክፈትን ጨምሮ፣ የህዝብ ማመላለሻ ባሶችን ወደ ጋዝ በመቀየር ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ለሀገር ውስጥ ፍጆታና ለውጭ ንግድ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳላቸው አመልክቷል። ​በተጨማሪም እንደ ሆርሙዝ ሰርጥ ያሉ ዓለም አቀፍ የጂኦፖለቲካ ቀውሶች አማራጭ የኃይል ምንጮችን መፈለግና ራስን በቻለ አቅም ማቀድ ለዓለም ሀገራት የኢነርጂ ደህንነት ትልቅ ትምህርት መሆናቸውን የጠቆመው አልጀዚራ፤ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያን ጨምሮ ከአፍሪካ ወዳጅ ሀገራት ጋር በመነጋገር የነዳጅ አቅርቦቷን ማስተካከልና የሀገር ውስጥ አቅሟን ማጠናከር መቻሏን አጽንዖት ሰጥቶ ገልጿል። ​በአጠቃላይ ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይልና በጋዝ ልማት የጀመረችው ፈጣን ሽግግር የሀገር ውስጥ ፍላጎቷን ከማሟላት ባለፈ፣ ለቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትስስርና ለአረንጓዴ ልማት ያላትን ቁርጠኝነት በተግባር ያረጋገጠችበት መሆኑን ዘገባው አብራርቷል።#ethiopia

About