@amnen21.5:

ትሕትና የክርስቶስ እስረኛ (w/አምነን&በ21)
ትሕትና የክርስቶስ እስረኛ (w/አምነን&በ21)
Open In TikTok:
Region: LB
Friday 13 November 2026 10:13:52 GMT
55032
11127
539
8839

Music

Download

Comments

bekyi0
@beky7 :
ዘመድኩን በቀለን ሰምተን ቢሆን የት በደረስን።
2026-11-13 10:31:24
355
yared.244
yared :
ያዘጋጁ ግን ህዝበ ክርስቲያኑ እንዳይሄድ ትልቅ ስራ መስራት ይገባል
2026-11-13 10:29:59
192
username1w553
username1w553 :
የሱን ማንነት እኮ መምህር ዘመድኩን ተናግሩ ነበር😭
2026-11-13 11:27:18
72
getahoy38
ሰዓሊለነ ቅድስት :
ለምን እሱን ብቻ ተቃወማችሁ ብዙ ታዋቂ መምህራን አሉ
2026-11-13 10:59:03
19
bekieabel211223
የሐዩ በቃሉ :
በርች አንች እውነት የአባቶች ልጅ ነሽ ማርያምን
2026-11-13 10:36:48
69
selomeselome143
Selome Selome :
ያኛ ጀግና በርቺ እንወድሽ አለን
2026-11-13 11:09:03
104
nigusietesfa7
nigusietesfa7 :
100% Fact
2026-11-14 03:38:51
0
hanaalemu985
ሐና የማርያም ልጅ☦️ :
በትክክል
2026-11-13 10:23:29
16
norma14570
Norma :
Thank you
2026-11-13 22:39:51
0
mequanintgetnet55
mequ21geta :
ፍትሕ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን!!!?
2026-11-13 10:19:29
28
xgb894
ታሜ__Tame :
ዘመዴ ይተነብያል የተናገረው አይሳሳትም
2026-11-13 20:36:36
5
byhoeny
Design by honey :
thank u
2026-11-13 14:33:36
0
wordsofheaven1
Word :
Stand together .
2026-11-13 22:18:27
0
nididtitok
Nididi :
እዉነትሽን ነዉ ሲጀመር ዘመድኩን በቀለ ተናግሮታል
2026-11-13 15:40:22
12
user8265980615606
ኢትዮጵያዊ :
እውነት ነው የኔ ውድ
2026-11-13 10:45:43
21
faruqsara
Tobacco Free 🆓 Generation :
You very much right ✅✅✅💯💯💯💯
2026-11-13 20:34:11
0
user7xeer0ve8w
ምህረት :
ይሄን ያክል የኛ መደንዘዝ ነው የሚገርመው ምን ስንሆን ይሆን የምንነቃ [Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-13 11:53:57
8
gyes.yarsema.lij
G/yes yarsema lij :
የበርታሽ ከዚም በላይ
2026-11-13 10:50:16
19
user4126125907619
መምህር ዕዝራ :
ሰው ነሽ አቦ
2026-11-13 11:05:11
15
mamie46083
mamie :
እውነት ነዉ ዘመድ ለዘመናት ተናገራል ስም አጦነው
2026-11-13 11:37:32
11
user5839157881501
user5839157881501 :
ጀግኒት ተባራኪ!!!!
2026-11-13 11:03:51
5
zer8779
Zer-Supercalifragilistic :
ሰይጣን ግን እጅግ ክፉ ነው ::አሁን ምናለ እንደ ዐይናችን ብሌን የምናየውን ዲን ሔኖክ ኃይሌን ቢተውልን:: ማንም ቢስት ጉዳየ አልነበረም :የሔኖክ ጉዳይ ግን ሰይጣን በዘመናችን ከቀማን ዋኖቻችን ሁሉ እጅግ የከፋው ነው ::ስለእውነት ቀሳውስት ጳጳሳት ቢስቱ ብዙም አይገርመኝም ::ዲን ሄኖክን ማጣት ግን ከጉዳትም ጉዳት ነው:: ከዚህ በፊት ዲን ዳንኤል ክብረትን ሲቀማን የዚህ ዘመን የተዋሕዶ ልጆችን አንድ ዐይና አደረገን የቀረችውን አንድ ዐይን (ሄኖክን )አሁን ደገመን ::እግዚአብሔር ሆይ! ስለ እናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ እባክህ የዐይናችንን ብሌን ሔኖክን ከሰይጣን መንጋጋ ፈል ቅቀህ አውጣልን ::🙏🙏🙏
2026-11-14 00:49:02
0
user8356139880681
romangebeyehu12 :
ባልተረጋገጠ ነገር ደህና የምንላቸውን መምህራኖቻችንን እንዳናሸማቅቅ መረጃ ብናጣራ; ከሃይማኖታችን የሚበልጥ ነገር የለም
2026-11-13 19:24:47
0
amalamal7591
የጻድቃኔ ማሪያም ልጅ ነኝ አመል :
ማስረጃ ከመንግስት ጋራ ኮንታክት እንዳለው
2026-11-13 14:27:27
2
user6728506537499
ኢትዮጵያዊ ሰው :
ልክ ነሽ ኢጃት /ሄኖክ ሃይሌ ከሮም/ቫቲካን ከካቶሊክና ከመንግስት ተልዕኮ ወስዶ ነው ህዝቡን የሚያስጨፍረው😭😭😭
2026-11-14 01:16:01
4
To see more videos from user @amnen21.5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About