@journalistabebe0: ከጎንደር እስከ ደባርቅ ያለው አስፈሪው መንገድ፤ እስከ መቼ በሽፍቶች እጅ ይወድቃል#creatorsearchinsights #plottwiststhatkeepviewersin #gonder #ሹፌሮች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ሁሉን አቀፍ
ሁሉን አቀፍ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 11:50:22 GMT
30883
1980
106
597

Music

Download

Comments

user4526612398463
አበበ ደረጀ :
አይ ፋኖ የሚባል የማይጠቅም አገሪቱን ለሌባ እና ለዘራፊ አስጋለጧት
2026-11-15 08:05:41
12
mamifather
Megerem :
በምሸት ከ ጎንደር ደባርቅ እንዳልቦረቅን አሁን ግን በቀን መንቀሳቀስ አቃተን አይ የማንም መጫወቻ ሆንን መንግሥትን ያመጸ ፈጣሪን እነዳመጸ ይቆጠራል ሁሉም ከ መንግሥት ጎን ቢሆን የተሻለ ይሆን ነበር ሁሉም ህዝብ በሚባል መልኩ የሌባ ደጋፊ ሆነ እናም ስቃዩ ለህዝቡ ሆነ
2026-11-17 06:03:43
2
sewmehon444
Js :
በደንብ ስራ በዚህ ጉዳይ ህዝቡ ተሳቀቀ
2026-11-15 08:07:36
8
demeke.addis09
Demeke Addis :
ዉነትሕ ነዉ እዳንተ ሐገራዊና ሕዝባዊ ፍቅር የማይሠማዉ እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል አይነት ሆኖል
2026-11-17 07:31:04
1
amsalugebreslassie
amsalugebreslassie :
እውነት ነው ወንድም ከሚባለው በላይ መንገዱ አሰቃቂ ሆኗል
2026-11-17 05:46:15
1
mam59580
mam :
እውነት ነው ለህክምናም መሄድ አልቻልንም
2026-11-16 14:14:46
2
habtameyayugmail
tr :
እዉነት ምንም መንቀሳቀስ አልቻልነም🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-17 03:40:02
1
luel.mekuriaw
Luel Mekuriaw :
እውነት ነው ወንድሜ ቦታው ገደብየ ነው
2026-11-15 15:02:55
3
muhamedamin5650
❤Mame😘 :
በርታልን ብራዘር ድምጽ ሁነን
2026-11-14 17:08:12
4
adino333
ada333 :
ይሄው 3 አመታችን ጎንደርን አይተን አናውቅም የመንግስት ያለክ
2026-11-14 16:50:29
4
fikiru235
ፍቅሩ (sami) :
በጣም ከባድ ነው
2026-11-16 07:54:04
1
user1861006319800
Abebe :
እውነት ነው ሰው በሀገሩ በሰላም አለመቀሳቀስ እኔ ሊብያ ነውይ ኢትዮጰያ እያልኩኝ ነው ምክንያቱም እያዘንኩኝ ነው መንግስት ስማን እባክህ
2026-11-16 16:11:25
1
siltan.mesafint
s@m :
ጀግና ነህ በርታ የህዝብ ድምፅ ነህ
2026-11-15 13:07:05
2
t3357055
ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ጠብቂኝ🙏🙏🙏 :
እዉነት ነዉ በቃ አገሪቱ በሌባ ፈርሳለች ሚረዳ ጠፍቶ ነዉ እንጅ መስራት እኮ አስቸጋሪ አደጋ ሆነ ያሳዝናል በጣም
2026-11-16 06:58:28
1
user75393420261522
Gezahegn :
perfact
2026-11-15 10:38:39
2
melkamu97969
Melkamu :
ደባርቅ ያሉ የፖሊስ አዛዦችና የፍርድ ቤት ዳኞች በንፁሀን ሹፌሮች ላይ የሚያደረሱት ግፋ አስረዉ ያሰቃያሉ ጀግና ከሆኑ ቀመኛን ማሳደድና መያዝ ነበር እንጅ ንፁህ ሹፌር አስሮ ማሰቃየት ምን ይባላል
2026-11-15 09:33:35
1
melismulualem
Melis@ :
እናመሰግናለን ወንድማችን ድምፅ ስለሆኝከን እ/ር ይሰጥልን
2026-11-14 14:28:11
2
biniyam_2026
Biniyam :
😭😭😭😭😭
2026-11-16 07:41:21
1
hunie.tadeg
hunie tadeg :
ይችን የተባረከች አገር እኔን ይመለከታል የሚል አካል መፍትሄ ሊፈልግ ይገባል
2026-11-15 12:39:29
3
mollamazaw
mollamazaw :
አረ ምን አደረግን በቀመኛኣ ተሰቃይተናኤል
2026-11-15 10:24:18
3
mesafint.worku4
Mesafint Worku :
100% አዉነት ነዉ በጣም ገባድ ነዉ
2026-11-15 13:45:36
2
eyube.tekeba
Eyube tekeba :
እውነት ነው ትልቋ ሊቢያ ሆናለች መንግስት ባስቸኳይ መፍትሔ ሊሰጥ ይገባል።
2026-11-14 10:32:36
3
user5858055998580
userrrrrrr :
አረ በጣም ነው አየተሰቃየ የሜገኞው
2026-11-16 01:53:18
2
user7833099470122
ቴዲ ጎንደሬው :
መንግስት የለም እንዴ
2026-11-15 16:08:46
1
intfriendsclub
intfriendsclub :
thanks for being our voice 🙏🙏
2026-11-15 15:50:20
1
To see more videos from user @journalistabebe0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About