@tamezorthodox21: #ፀበል #ንስሐ #ስርዓት_ቤተ_ኦርቶዶክስ_ክርስትያን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ዲ/ን ታምራት ዘኦርቶዶክስ⛪
ዲ/ን ታምራት ዘኦርቶዶክስ⛪
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 14:37:24 GMT
216204
11002
232
1545

Music

Download

Comments

habesha269
ገብርኤል አባቴ :
ለምን ሁሌ ሀሰተኛ አጥማቅያን እያላቹ ታወራላቹ ማንን ለመቋወም እንደሆነ የታወቀ ነው ግን መጀመሪያ በየቤተክርስትያኑ ያሉ መጥፎ ስራ የሚሰሩ አባቶች ለምን አንቋወምም
2026-11-13 16:43:42
102
user8557265990219abc
ሀገሬ ኢትዮጵያ :
አንተ ደግሞ ከየት ነህ
2026-11-13 19:30:59
73
amanuyotor4
amanuyotor :
ግርማ ፡ተስፋዬ፡ዮሃንስ፡ገ/መስቀል፡ዲጀው አስራተ ገብርኤል ይህ ትምህርት ይሰማቹሃል
2026-11-13 19:07:18
14
adane20250
adane dilasor :
ግሩምና ወቅታዊ ትምህርት ነው ሰው ግን እውነቷን መቀበል አይፈልግም። ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን።
2026-11-14 11:19:10
15
mahilove505
1ሂዎት🥰 :
በሀሳብህ እስማማለሁ,ግን ግን ንስሀ ሳልገባ ተጠምቄ ድኛለሁ በቸርነቱ ምሮኛል🙏 እግዚአብሔር ቸር ነው
2026-11-14 16:17:23
9
abbaaseenaajesus
Abbaaseenaa@jesus :
ስጀምር ውሐ አያድንም
2026-11-15 12:26:28
1
belnwwe.tik
@beli 🦋 :
ሀይ ወንድሜ 2 ተኛው እንኮን አሳቡ ገዢ አይደለም ሰው ንሰሀ እሰኪገባ ታሞ መሞት አለበት እዴ ቤተክርሰቲያን የፃድቃን ብቻ አይደለችም እኮ ለማንኛውም ቃለህ ይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2026-11-14 05:37:57
5
bezasamson870
Beza (shop) 🧥👕👠👜👗👚 :
እኔ ጥያቄ አንዳዴ የምትድንበት ፀበል እጣፈንታ የሚባል የለም ?ማለት አንድ መዳን የሚፈልግ ሰው እረጅም ጊዜ አንድ ፀበል ቦታ እየተጠበቀ የማይድንበት አጋጣሚ አለ ከዛ ሌላ ፀበል በአጭር ጊዜ ይድናል ለምሳሌ እኔ የማቃት ልጅ እረጅም አመታት ቁስቋም ማርያም እንጦጦ በመቀመጥ ትጠመቅ ነበር ከዛ እናቷ ፃድቃኔ ወስደዋት በአመቷ ድና ቁስቋም ለምስክርነት መጣች
2026-11-13 20:25:59
1
user363423942
faol :
ምድር ላይ እመነኝ ከእግዚአብሄር ውጪ የሚያድንህ የለም
2026-11-14 19:12:25
0
beniyam1612
Beniyam :
የማይድን የለም ማመን ብቻ ።
2026-11-14 00:49:15
20
bonda.gebeya
ባለቀሚስ? :
እውነት አንድ ቦታ አለቅ ብለውኝ ሳያመኝ ለቅቀያለው ብዬ አቃለው
2026-11-15 17:54:13
1
abisador1
Abi :
ማንም እንደገዛ ፍቃዱ ለተናገረው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መልስ ይሰጥበታል።1ኛ
2026-11-13 15:56:55
28
sarabehailu
saru and yohanse :
እስቲ ሰለአሩሲ ወገኖችህ ድምፅ ሁን
2026-11-13 20:03:23
7
silenceisgolden425
Silence is golden :
እኔ የታየችኝ የጌታየ እናት 🥰
2026-11-13 17:41:12
5
hanashemelis
bay :
ንሰሀ ገብቼ ተጠምቄ ድኛለው
2026-11-14 17:02:02
5
yaredjesus11
Yared Halefom :
ስንፈተ ትምህርት
2026-11-14 10:46:29
7
liyamoges780
Liya M :
እዉነት እናመሰግናለን
2026-11-15 11:24:52
3
user9417927708180
ሙሉጌጥ :
በጣም ግሩም ትንታኔ ወንድማችን በርታ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ
2026-11-15 04:29:05
1
aminoghion
Amino :
ድነት ከፈጣሪ ነው! እንጂ የቀመር ጉዳይ አይደለም!
2026-11-14 21:15:17
4
tadyoscr7
ንጉስ ኢልቶ CR7 :
ወድሜ ካተ ባላቅም ፀበል ግን ከማንም በላይ መንፈፅ ቅዱስ ያለበት ነዉ 👏
2026-11-13 19:54:01
4
rahelbelay49
ሙሉ ጎጃም(Dr.rahel)👩‍⚕️🩺 :
ያመነ የተጠመቀ ይድናል😍
2026-11-14 06:11:03
4
muse1504
muse :
አትፍረድ ይፈረድባል
2026-11-14 03:49:54
3
user5321425193817
mesi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም
2026-11-15 11:15:25
1
user1931067612303
kidi. m :
አውነት ነው ወንድሜ
2026-11-15 15:33:23
1
user93004527926397
ካልደበረህ :
ማንንለመካት እደሁገብቶናል አታስቀኝ
2026-11-14 11:03:39
2
To see more videos from user @tamezorthodox21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About