@tadiasaddisplus: በመኪና ማቆሚያ ጥል የባንክ ጥበቃው ሰዉ በጥይት መታ #TadiasAddis #News #Ethiopia #TadiasAddisPlus

Tadias Addis Plus
Tadias Addis Plus
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 14:38:00 GMT
148544
6212
143
2316

Music

Download

Comments

naod47
Naod Adnew :
አርሲ ያ ሁሉ ህዝብ ሲያልቅ የት ነበራቹ ዜና ሰርታቹሀል የተጎዱትን አናግራቹሀል?😭
2026-11-13 15:16:59
304
m.a81903
16 :
ቢያቆም ጥበቃው ምን ይጎዳል ይህን ያክል ሰው እስከመግደል ያደረሰው ምንድን ነው?
2026-11-13 16:34:15
32
berrytsehaye
Berry T :
ጥበቃው ምን አይነት ስሜት ውስጥ እንደነበረ ማንያውቃል🥺
2026-11-13 15:46:49
56
user5320174066156
yoyo :
አንድ አንድ ሰወች ሃብታም ስለሆኑ ብቻ የፈለጉበት ያቆማሉ : የፈልጉትን ይናገራሉ : በትህትና ይቅርታ ቢለው ኖሮ ከሞት ይድን ነበር ሲጀመር መሳሪያ የያዝ ሰው ጋር መነጋገር አያስፈልግም
2026-11-13 16:02:34
53
naz_bekk
. :
ወሬ መቃረም ብቻ የሆነ ፕሮግራም ምንም ምትሰጡት መፍትሄ የለም
2026-11-13 15:38:55
51
birke.shegawu
Bi she❤❤❤ :
አንዳንድ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው የሚያማችሁ ምን አይነት ስሜት ውስጥ እንደሆነ አታውቁም ምናምን የምትሉት ምንስ ቢሆን ምንስ ቢለው እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን መግደል ምን አይነት ድንቁርና ነው አይ ሰው ከንቱ
2026-11-13 16:31:43
9
glockonthecroc
glockonthecroc :
deha derom tegabegna nw
2026-11-13 16:26:27
39
danielgirma73
Dani :
የጥበቃውን ሞራል የሚነካ ድርጊት ስላደረገ ይሆናል።ማቆም አትችልም ማለቱ የባንኩ ትእዛዝ በማክበሩና በእንጀራዉ ስለመጣበት ቢሆንስ ?!
2026-11-13 17:09:30
5
messi__zemene
FreSew Zemene :
በባንክ አካባቢ መኪና ፓርክ ሚያደርጉ ሰዎች ጥበቃዎችን ያንቋሽሻሉ በጣም ብዙ ግዜ አጋጥሞኛል ፀብ እና የባንክ ጥበቆችን ያናድዳሉ ስሜታዊ ያደርጋሉ እኔ ባንክ አካባቢ ብለምሰራ በፓርክ በማድረግ ብዙ ፀብ አጋጥሞኛል እና ቢጠነቀቁ ነው ምለው መሳሪያ ከያዘ ሰው ጋር ሰጣገባ ባይገቡ።
2026-11-13 16:21:52
14
misrak410
ኤምራኬል :
ለምን መሳሪያ ይሰጣቸዋል ግን
2026-11-13 16:29:24
10
chora3919
chora✨ :
ባለጊዜ ይሆናል ጥበቃው አይ መከራችን እንደው የት እንሂድ
2026-11-13 15:54:17
11
mimiketema859
mimiketema9879 :
መተኮስ መምታት ምን አመጣው
2026-11-13 15:18:12
75
nuru2185
Nuru :
አትዮጵያ እምትባለው አዲስ አበባ ብቻ መሆኗን ዛሬ አመንኩ ሰውዬው ያሳዝናል ግን በዝች ሁለት ቀን ውስጥ ብቻ በ ደቡብ ጎንደር ሁለት ሰዎች ሙተዋል አንዱ በፖሊስ አንዱ ደሞ ታፍሰው እሚሄዱ ልጆች ሲያመልጡ ለነሱ ተብሎ የተተኮሰ ጥይት መታው ማን እንደገደለው እንካን አይታወቅም በዚህ አመት ብቻ ከ 250 ሰው በላይ ሙቷል ግን ወፍ አንድም እሚዘግብ የለም ምንም የተፈጠረ ነገር ያለ እንኳን አይመስልም
2026-11-13 15:36:58
18
ekramd007
ኢክራም♾ :
ሰው ሆድ ብሶታል!!!
2026-11-13 15:14:33
103
haylatt1
ሃይላት :
ኮሪደር ኮሪደር ማቆሚያ የለም ሹፌር ያገኛት ቦታ ላይ ለመቆም እንዲ የህይወት መስዋትነት ይከፍላል ።
2026-11-13 16:30:25
8
zeruman10
ZERU AI :
ፈጣሪ ሆይ ሰው ትግስት አጣ አኮ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን አድለን
2026-11-13 15:03:11
23
biruk_web
Biruk Endrias :
adma zebgnoche lay betam tegbewale
2026-11-13 17:16:30
0
h19n79
Heni Honda :
ገና መቼ አያችሁ ገና ብዙ ነገር ይፈጠራል ጠብቁ
2026-11-13 15:30:44
15
jo040272
mesay :
እንደ ጥበቃ ነን ባዮች የጠገበ የለም ዘንድሮ
2026-11-13 16:14:06
7
metumar0
metu :
የሚያጣው ነገር ከሌለው ሰው ጋር አትጣሉ ሚባለው ለዚ ነው🥺🥺🥺
2026-11-13 16:58:59
5
abelbrihanu8
🕸🕸🕸🤝 :
ሠዉዬዉ መመታቱ በጣም አሳዛኝ እና አግባብ ያልሆነ እርምጃ ነው ግን ደግሞ ሠወችን የምናይበት እና የምናጣጥልበት መንገድ ሰወችን እልህ ዉስጥ አስገብቶ እንዴዚህ እስከመሳሳት ድረስ ሊያዴርስ ይችላል ,መሳሪያ የያዘ ሰዉ ጋር ጭቅጭቅ አያስፈልግም መሳሪያ ሴጣን ነው ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል 🙏የተመታዉን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
2026-11-13 17:21:42
0
yabu.dizayne
Yabu ዲዛይን :
ቤትኪራይ የደረሰባችሁ ሀይ በሉኝ
2026-11-13 16:39:16
2
user2424129981098
ስማዕቷ እናቴ :
አትፍረድ ይፈረድብሀል አንዳድ ሰዎች ለስው ክብር የላቸውም እደው ሞት እዳለ አያቁም ገዘብ ስላለህ ቢቻ ስው መናቅ ተገቢ አደለም ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ
2026-11-13 17:02:01
2
0rihanna7
0rihanna7 :
ሁሉም ቦታ ያሉ ጥበቃዎች በጣም ነው ያፈሉት ጠግበዋል
2026-11-13 16:56:49
3
meskijesus
MeskiJesus :
የስው ነፍስ እንዲህ መርከሱ በጣም ያሳዝናል አኡፍ 😭
2026-11-13 16:59:43
2
To see more videos from user @tadiasaddisplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About