Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bamboo4226: เซท ear cuff แมทได้หลายลุค #earcuff
แบมบู แกะกล่อง
Open In TikTok:
Region: TH
Friday 13 November 2026 15:04:54 GMT
22
1
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.91MB
)
Watermark .mp4 (
1.93MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bamboo4226, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@epiluxe
Từ ngày mai con sẽ không thiếu tiền nếu con gõ “ Đồng Ý” mẹ sẽ độ cho con 🙏🍀🍀#tailoc #tailocthinhvuong #mayman #docdac #thinhvuong
#fypageシ #iykyk #explore #fypシ 🥹🥹
Dan entahlah semua bergeser begitu cepat. dan semua itu masih bisa diusahakan..
በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ ከተማ አስተዳደር ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የመኖሪያ ቤት ተመረቀ። ሙዱላ፣ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ ከተማ አስተዳደር ስገዞ ቀበሌ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል። ፕሮጀክቱ ግንባታ የከተማዋን ስታንዳርድ የጠበቀ የመኖር ቤት ሲሆን፣ በግንባታው ሂደት ለበርካታ የአካባቢው ወጣቶችና ባለሙያዎች የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገልጿል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የልዩ ወረዳውና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉትየጠምባሮ ልዩ ወረዳ ምክትል አስተደደሪና የግብርና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አባተ አበራ በአሁኑ ጊዜ በከተማ አስተደደሩ በግሉ ዘርፍ እየተገነቡ ያሉ ቤቶች የከተማችንን ደረጃ ለማሻሻል የምንተገብረውን የግንባታ ስታንዳርድ የሚያሟሉ፣ ጥራታቸዉን የጠበቁ መሆናቸውን ተናግረዋል ። መንግሥት የሕዝቡን መሠረታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልፀው ፤ምርትና ምርታማነት ለማረጋገጥና በቤተሰብ ደረጀ የተሻለ ኑሮ እንዲኖር መንግስት የጀመረውን ልማት እንቅስቃሴ ይበልጥ የሚያግዝ ተግባር እንደሆነ ተናግረዋል ። ይህ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የመኖሪያ ቤት ግንባታም የዚሁ የልማት ጥረት አንዱ ማሳያ መሆኑን አስገንዝበዋል። በጋራ በትጋትና መስራት ለተሻለ እድጋት ደረጃ የሚያዳርስ መሆኑን ያስታወሱት ምክትል አስተዳዳሪ በግሉ ደረጃ ኢንቨስት ተደርገው የሚገነቡ ቤቶች በአጠቃላይ ለልዩ ወረዳው ብሎም ለከተማው ዕድገት ደረጀ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል ። በዛሬው ዕለትም በጠምባሮ ልዩ ወረዳ በመዱላ ከተማ አስተዳደር ስገዞ ቀበሌ በግብርና ዘርፍ ተሰማርቶ ውጤታማ የሆነው አርሶ አደር አቶ ወርቅነህ አለሙና ወይዛሮ አየለች ስዩም የተገነባው የመኖሪያ ቤት ሠርቶ የመለወጥ ማሳያ እንደሆነ አብራርተዋል ። የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተወካይና የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ማህበራዊ ክላስተር ኃላፊ ወይዘሮ የትምወርቅ ወ/ሚካኤል በበኩላቸው በከተማ አስተደደሩ በስገዞ ቀበሌ የተገነባው የመኖሪያ ቤት ለከተማ ተጨማሪ ውበት የሚጨመር ነው ብለዋል። በአርሶ አደሩ በተሰማራበት በግብርናው ዘርፍ የተሻለ ሃብት በመሰብሰብ በከተማው ውስጥ ሠርቶ የመለወጥን ባህል ይበልጥ በማሰደግ ትልቅና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በመገንባት ለሌሎች በንግዱም ይሁን በግብርናው መስክ ለተሰማሩ አረዓያ የሚሆን ስራ መስራታቸውን ገልጸዋል ። አርሶ አደር አቶ ወርቅነህ ዓለሙ ባለትዳር ሲሆን ከባለቤቱ ወይዘሮ አየለች ስዩም ጋር በመተባበር ዛሬ ጠንክረው በሰሩት በእርሻ ስራ ከተማውን የሚመጥንና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ከትንሽ ካፒታል በመነሳት ትልቅ ሀብት በራስ ጥረት መፍራት መቻላቸውን ገልጸዋል። በመንግስትና በግሉ ዘርፍ በከተሞች አካባቢ ኢንቨስት በማድረግ የሚገነቡ የግንባታ ፕሮጀክት ስራዎች ለከተማው ዕድገት ደረጃ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቁሟል ።
Mũ vintage Kraft #dangbeoo #taphoadangbeoo #kraft #muluoitrai #mũ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy