@helu.19.21: አባ ፍቅረ ማርያም «እብሪተኛ ሲፈጃችሁና ሲደፍራችሁ ራሳችሁን ተከላከሉ» ብለው በማስተማራቸው በሚዲያ ከሚቃወሟቸው መካከል፣ «ቀኝ ጉንጭህን ሲመታህ ግራህን ስጠው» የሚለው ቃል መቼና እንዴት እንደሚተገበር ያልተረዱ ወገኖች ይገኙበታል። ይህ ትምህርት የተነገረው በግለሰቦች መካከል የሚፈጠርን ስድብና ንቀት በትዕግሥት ለማለፍ እንጂ፣ በእብሪት ተደራጅቶ ክርስቲያኖችን በጅምላ ለማጥፋት ለሚመጣ ጠላት እጅ ለመስጠትና በዝምታ ለመሞት አይደለም። ከዚህ በተጨማሪም፣ ሕዝቡ እየተጨፈጨፈ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ወገኖች አባ ፍቅረ ማርያምን ይቃወሟቸዋል። በአሁኑ ጊዜ «ሰላም፣ ሰላም» የሚለውን ስብከት ብቻ ከሚያስቀድሙ አንዳንድ ጳጳሳት ይልቅ፣ የሃይማኖት መምህር ነን የሚሉ አባቶች ሊያስተምሩት የሚገባው ዋናው ቁምነገር፣ አባ ፍቅረ ማርያም እንዳሉት ክርስቲያኖች ሊገድሏቸው ከሚመጡ ኃይሎች ራሳቸውን መከላከላቸው ኃጢአት አለመሆኑን ነው። ሰላም የክርስትና መሠረት ቢሆንም እውን የሚሆነው ግን በሁለቱም ወገን ፈቃድ ሲኖር ብቻ ነው። አንዱ ወገን ሊያጠፋና ሊገድል እየመጣ፣ ሌላው ወገን «ሰላም፣ ሰላም» እያለ እጁን አጣምሮ እንዲጠብቅ መስበክ በግፍ ለሚጠቁ ምእመናን መፍትሔ አይሆንም። ቅዱስ ሲኖዶስ ከዓመታት በፊት ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረትም፣ ምእመናን በየአካባቢያቸው ጥቃትን ለመከላከል መደራጀት ይገባቸዋል። ሆኖም አንዳንድ ጳጳሳት በሚዲያ የሚናገሩትን ስንሰማ፣ በጉባኤ ምን እንደወሰኑ የረሱ ይመስላል። «እስከ መጨረሻው ጠብ አንፈልግም» የሚሉ አሉ። ይሁን እንጂ ጠብ እኛ ፈልገነው የሚመጣ አይደለም። በእብሪት ጠብ ፈልገው የሚመጡ አጥፊዎችን «ጠብ አልፈልግም» በማለት ብቻ የሚፈታ ችግር የለም። ወሀብያና መሰል አረመኔ አጥፊዎች ርኅራኄ ያሳያሉ ብሎ መጠበቅ አይገባም፤ ስለዚህ ጥቃት ሲሰነዘርብህ ራስህን አጥብቀህ መከላከል ይገባሃል። አረመኔ በእብሪት ቀኝ ፊትህን ሲመታህ፣ አንተ ደግሞ የእሱን ግራ ፊት ከነጥርሱ ከሀምሳ ጊዜ በላይ አራግፈው!
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️
Region: SA
Friday 13 November 2026 16:04:37 GMT
Music
Download
Comments
ሚካኤል ነው ዋሴ☦️⛪️🧕 :
ለምን እውነቱን ተናገሩ ገድለን ሳንጨርስ ብለው ነው የሚንጫጩት እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን😇
2026-11-13 17:32:25
69
እሳቱ 💪ራያ ነኝ ወንድሙን ናፋቆ✝️16 እናቴ :
ምንም ስተት የለም ሁሉም እው ነት ነው እሽሽሽሽሽሽሽ
2026-11-13 19:32:20
11
hani💒🕊👌🙏 :
ለዘመኑ የሚመጥኑ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት🙏
2026-11-13 18:08:49
34
Daree 👸💝🔐 :
abbatachin jagnaa nacho nurlgn abate
2026-11-14 08:45:05
0
lion 🦁 💦💪👤 :
Nothing wrong
he's true everything ❤️
2026-11-14 06:48:50
0
tilahun :
tikikil nachaw abatachin
2026-11-14 08:12:17
0
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና።☦️ :
ምንም ስህተት አልተናገሩም እንደዉም በጣም ትክክል ናቸው
2026-11-13 16:44:23
12
ጌትነት መኮንን :
ደስ ከሚለኝ ነገረ ይህነው እውነቱን ተናግር መሞት
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን
2026-11-14 05:57:20
2
@Sol ከቤተ-ሣይዳ :
ምንም ጥፋት የለባቸውም ምንም !!!
2026-11-13 16:44:06
12
y mikael :
that true
2026-11-14 05:18:08
0
ወጥር 🚍ጠርጥር 🇪🇹መንጥር🛠 :
እኔስ ስሰማቸው ውስጤን ነው የሞቀኝ ጌታን[Heartwarming]
2026-11-13 17:38:44
7
Gezesh✨🇪🇹🇦🇺 :
Men tefetere
2026-11-14 02:07:53
0
ሣብ በለዉ :
ፈጣሬ ይጠብቃቸዉ ትክክል ናቸዉ
2026-11-13 17:57:25
7
alem :
ewnet new Thank you
2026-11-14 05:10:07
0
ቅዱሳን የማርያም ልጅ(21)🙏 :
እውነት መራራ ነች እውነት ስለተናገራ ነው የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
2026-11-13 20:18:19
2
Tarekegn Kassa :
አባታችን ልክ ናቸው ሀቅ እውነቱን አስቀምጠዋል ተቀብለናቸዋል ዋውውው ዕድሜና ጤና ይስጥልን ....!
2026-11-13 19:38:40
2
💒💓🙏 :
ምንም ስተት የለባቸው ለምን እውነት አወሩ ብለው ነው😢😢
2026-11-13 17:42:54
5
ህይወት :
ልክ ናቸው
2026-11-13 17:54:59
0
seleshi :
ትክክል ናቸዉ
2026-11-13 17:48:56
9
እማየ ለኔ ስል ያኑርሽ ኡሚ :
2026-11-13 20:36:03
0
21 19 :
Lik nachew 🥰
2026-11-13 18:39:37
1
temr genda :
እግዚአብሔር ይስጣቸው ሌላው ለሆድ ሲያድር እሳቸው ለማተባቸው ተናግረዋል
2026-11-13 18:46:46
1
Shimelis 💔 :
ለሁሉም ነገር መድሀኒአለም አለ
2026-11-13 19:30:47
2
ጠባቂየ እግዚአብሔር ነው 🙏⛪✝️ 🇪🇹 :
የኔ አባት መድሀኒአለም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
2026-11-13 17:45:17
2
አደመ እና ቤተሰቡ :
በጳጳሳት ሊሰጥ የሚገባ ትምህርት ነው እራስን መከላከል ወንጀል አይደለም
2026-11-13 23:20:12
1
To see more videos from user @helu.19.21, please go to the Tikwm
homepage.