@amen.reflexology2: አንዳንድ ምልክቶች ወደ ማዕከላችን በመምጣት ከ ጎንዮሽ ጉዳት በፀደው እግር እሽት አማካኝ እረፍትን አግኙ 🚶➡️ ወደ ማዕከላችን ለመምጣት፡ 1. ልደታ ከ በላይ ተክሉ ዝቅ ብሎ ልደታ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 56 አንደኛ ፎቅ 2.ሰሚት: ከፍየል ቤት ወደ ፊጋ መብራት ሲሄዱ ሶዚ ህንፃ 1ኛ ፎቅ og 98 96 06 41 #ethiopian #ethiopianhealth #ethiopianreflexology
Amen Therapy
Region: ET
Friday 13 November 2026 16:17:17 GMT
Music
Download
Comments
እግዚአብሔር ያደርግልኛል :
እግሬ ቀዝቃዛ ነው በፀህይ ራሱ ቀዝቃዛ ነው
2026-11-13 18:47:24
8
✝️በምኒ የአትርፎ ልጅ🍬23✝️ :
መፍትሄ
2026-11-13 18:28:29
7
Tigist :
meftewun tolo
2026-11-13 19:12:57
0
Tom2570 :
ውስጥ እግሬን ያቃጥለኛል,ደግሞም ያብጥብኛል ምነድነው ትለኛለህ???
2026-11-13 18:34:15
3
Etspatos1221 :
ከቅርብ ግዜ ውዲ የተረከዝ ህመም
2026-11-13 18:57:36
2
user1239887960016 :
የተረከዝ ህመም
2026-11-13 20:00:07
0
Nurubaba7 :
አረ የኔ የደም ስር መወጣጠር እያስፈራኝ ነው ሽፍን ጫማ ሳደርግ ይጨንቀኛል
2026-11-13 19:11:55
0
እኔ የኪዳነምህረት ልጅ ነኝ :
የተረከዝ ህመም አጥንት መብቀል መፍትሔ አረ በኪዳነምህረት
2026-11-13 19:41:10
0
Arsemawit ✝️💒 :
ሁሉንም በሊሆን ይችላል ሆይ
2026-11-13 19:16:12
0
Rich👑👑 :
በጣም ያልበኛል
2026-11-13 19:22:02
0
samson fasile2 :
ለ5 ደቂቃ ቁጢጥ ብዬ ከተቀመጥኩ ሁለቱም እግሮቼ ይደነዝዛሉ ከዲስክ መንሸራተት ወገቤ ቢመለስም እግሮቼ ያስቸግሩኛል መፍትሔውን ንገረኝ
2026-11-13 18:24:43
0
toyeba :
ወይኔ እግሬኮ ፊርጅ ዉሰጥ የቆየ ያሀል ነዉ የሚቀዘቅዘኚ
2026-11-13 19:14:50
0
meski 06 :
እረ የተረክዝ መዳኒት ንገሩን
2026-11-13 19:01:50
0
ℎ𝑒𝑙𝑙𝑒𝑛𝑖𝑡𝑎 ♑ :
እግሬን ሁሌም እንደበረደኝ ነው
መፍትሔው ምንድነው
2026-11-13 19:05:31
0
Melaku Ayele :
🥰🥰🥰 መፍተሄ ና አድራሻ
2026-11-13 19:00:38
0
weynoa :
የተረከዝ ህመም
2026-11-13 19:11:57
0
Amanita :
mefthews
2026-11-13 19:02:38
0
ETHIO black lion :
Tnx 🥰
2026-11-13 19:43:27
0
Bihonegn :
mefitihawos
2026-11-13 18:40:14
0
seni@1236540 :
መፍትሄው
2026-11-13 18:57:49
0
Beti :
መፍትሄ
2026-11-13 18:57:40
0
b-i-n-i :
wust egren betam yakatlegnal mn madreg alebgn
2026-11-13 18:45:38
0
selam :
ሁሉም ኣለኝ
2026-11-13 19:28:07
0
zaye :
ነርብ ሊጀምርሽነው ተብዬ እክምነውን ጀምሬ አቃረጥኩ በእርግዝና ምክንያት ግንአሁን መላሰውነቴ ተቆጣጥሮኛል
2026-11-13 18:59:52
0
user name 875634 :
የተረከዝ መሰነጣጠቅ
2026-11-13 19:32:47
0
To see more videos from user @amen.reflexology2, please go to the Tikwm
homepage.