@biruke_fact6: Rip ወጣቱ ህይወቱ አለፈ #rip #reasinpeace #addisabeba #biruke_fact

Biruke_fact
Biruke_fact
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 17:22:26 GMT
76436
6238
91
313

Music

Download

Comments

merucr7
mihrte abe :
ሴፉ ነበር እንዴ ቶኳሹ የሱ photo MN yiserale??
2026-11-13 17:27:51
94
tekamanaye4143
Teka manaye official :
አረ እኔም እዛዉ ነበርኩ አዉቶማቲክ ነዉ የከፈተበት በጣም ነዉ የሚያሳዝንዉ ነፍስ የማር
2026-11-13 17:27:49
16
rahmet285
Rich--Delivery-Bule Hora.. :
Tadiya ye Seyfu photo Eza gar mn yisetal?🤔
2026-11-13 17:50:30
17
idrisuyokini
Hacker77 :
የጥበቃ ሠራተኞን መናቅ ማዋከብ ተገቢ አይደለም ከመጀመሪያ ድግሪ እስከማስትሬት ያላቸዉ በዉትድርና ሀገርን ከጠላት የተከላከሉ በብዙ መከራ እና ችግር ዉስጥ ያለፉ ናቸዉ የሰዎች አመለካከት መቀየር አለበት የጥበቃ ሠራተኞች የተሰጣዉን ሀላፊነት በአግባቡ በትግስት እና በማስተዋል ሥራቸውን በአግባቡ ይስሩ
2026-11-13 18:10:37
4
user8494393711610
Markos Destaye :
ጥበቃው በኑሮ ውድነት ተጨንቆ ይሆናል
2026-11-13 18:20:10
2
mesfn122112
mesfne :
seyfu mn yseral
2026-11-13 18:00:27
0
876544abduuumm
abdu :
እንሰማለን አንፈርድ
2026-11-13 17:26:47
11
.4445681
ቂርቆስን ❤❤❤ :
የወሩ መጨረሻ ከ30 እስከ 5 ባለዉ ቀን ከሰዉ ጋር አትነካኩ ሁሉም ያኔ ስለ ቀለብ ስለ ቤት ኪራይ ስለ ልጁ ትምህርት ብቻ ነዉ የሚያስብ
2026-11-13 17:34:48
9
.eliyas.d.s.protestant
(ELIYAS) (desalegn) (50+ :
security top1
2026-11-13 17:46:42
0
shewa21_12
ሸዋ 🚛ቢዳሮ🚚𝕥𝕦𝕣𝕓𝕠ዬ :
የሰይፉ ፎቶ ስመለከት እንዴት እደደነገጥኩ🙏አቀራረብ ይስተካከል የምንል🙏🙏🙏
2026-11-13 18:15:54
1
mabbash21
TSNAT 21 🤲🙏🤲 :
bemanim alferdim🙏
2026-11-13 18:30:44
1
cba878
መኖር ደጉ :
ሟች ነፍስ ይማር😭 ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ስልጣን፣ ባለሀብት፣ እውቀት አለን፣ ታዋቂ ነን፣ የሚሉ ሰዎች ደሀን ጥበቃን በአለባብሳቸው ደካማ የሆኑ ሰዎችን የእግራቸውን እጣሚ ያህል እንኳን አያዩም በጣም ነው የሚንቋቸው ይህ ስህተት ነው ቢስተካከል መልካም ነው ሰው ሁሉ እኩል ነው ሰውን ሳትንቁ ህግን ብታከብሩ ጥሩ ይሆናል።
2026-11-13 17:47:48
1
dagmtakele
ማርያም አታማልድም የሚል አንድ ጥቅስ የሚያሳየኝ :
ምን ይደረግ ባንኩም ታንኩም በእጃቸው ነው
2026-11-13 17:51:06
3
halen777777
lencha wariso :
seifu mindinaw teda
2026-11-13 18:05:52
1
munawarmuhamad231
MUNAWAR@ :
2026-11-13 17:27:02
0
efoytafanta06
@efoyta🦋🦋🦋ገላ :
Rip
2026-11-13 17:49:23
1
tigest.alene2
tigest alene :
ayyyyy🥺
2026-11-13 17:48:14
1
jeaferu
Jeaferu ጦያር :
አይ ጊዜ
2026-11-13 17:38:55
1
merucr7
mihrte abe :
ብዙ ጊዜ የባንክ ጥበቃ እና የድርጅት ጥበቃ መከላከያ ነው ብዙ ሂወት አይቶ የቆየ ሰው ነው ስናቅ ስሰደብ ወይ ደሞ ያለ አግባብ ስንቁአሸሽ መታግስ ሊያቂተው ይችላል ከቻልን እኔንም ጨምሮ ለጥበቃ ሰራተኛ ክብር ይኑረን ጫፍ ላይ ያሉ ዜጋ ናቸውና 🙏🙏
2026-11-13 17:29:03
13
danialxa
Dani Keram :
ባለ ግዜ ነው
2026-11-13 17:39:10
0
.tamru.m
mekamu :
አይ ግዜ ጨክኖ
2026-11-13 17:49:37
1
mahirperfume0
mahir perfume🇵🇸 :
እረ
2026-11-13 17:26:05
1
freselambelachew1990
🐴freselambelache🐴 :
ሰው በዚህ ልክ መጨካከን
2026-11-13 17:48:31
1
user28795966611281
ROCK BYSA :
ተው ነፍስ አትግደሉ
2026-11-13 17:36:58
1
besatu89
besatu :
እኳንም መኪና የለኝም
2026-11-13 17:30:20
1
To see more videos from user @biruke_fact6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About