@asmaa1._4: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #fyp #acting #fypviralシ

asmaa1._4
asmaa1._4
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 November 2026 18:24:05 GMT
187365
17526
360
1283

Music

Download

Comments

samy_man_tesfu6
Sam Yetesfu💚💛❤️ :
ይሄ ፊልም ሳይሆን የብዙዎች ህይወት ነው🙄
2026-11-14 11:25:57
57
user2274490816231
Aberham Tegaye :
በጣም አሰተማሬ ነው ሴቶች ተማሮበት
2026-11-14 06:47:47
61
solomonbifa153
s :
ከእኔ ህይወት ጋር አንድ አይነት የውስጤን ህመም ነው የተነፈስከው ልዩነቱ እንዳንተ መወሰን አለመቻሌ ለልጆቼ ስል 29 ዓመት በትዳር ከ1990 አስከ ዛሬ 2019 ድረስ
2026-11-14 06:36:36
29
user8343875784550
ሀረግ❤ፍቅር ❤ :
3 ወር ምን አላት እምትወዳት ከሆነ አደለም 3 ወር 5 አመትም ትጠብቃለህ
2026-11-14 14:40:12
3
tigiy88
🦋tigiy🦋 :
ሰራተኛ እዲቀጥር መገር ነዋ ጭራሽ እዉጭም እየሰራዉ የቤቱን ስራም ልሰራ ነዉ እኔኮ የቤት እመቤት ብሆንም ሰራተኛ ያስፈልጋል ብየ ማምን ሰዉ ነኝ በቃ ቁሜ መቅረቴ ነዉ
2026-11-14 11:50:45
4
user4918543510401
tenf :
why you don't help her at home? if you do it she's welcome........
2026-11-14 14:14:34
0
dagi81872
Dagi :
ጥሩ ኮንቴንት ነው የብዙ ሰዎች ችግር
2026-11-14 08:49:42
15
maireg2127
maireg :
ብዙ ግዜ ይሄ ስሜት የሚመጣዉ እኛ ሴቶች ስንወልድ ነዉ ግን እኮ ብንረዳዳ ችግርሽ ምድነዉ ችግርህ ምድነዉ ብንባባል ጥሩ ነዉ
2026-11-14 10:52:50
10
yemaryamlij39
yemaryamli 21 :
hulum bet yal heyot
2026-11-14 06:31:36
0
user61524653392223
Teshe@16 :
ኧረ መነጋገሩ አይከፋም የሰው ልጅ ከበላ ከጠጣ ስሜት አለው ስለዚህ የተፈጠረብሽ ነገር ካለ እንኳን ለመፍታት መሞከር እንጂ መከልከል መፍትሄ አይሆንም
2026-11-14 07:50:49
8
hibra345
Hibra :
yeha yena bate new
2026-11-14 12:45:42
2
user9379784773584
Ahmed :
ከአንዳን የአማረኛ ፊልም ይበልጣል
2026-11-14 08:41:48
15
a3b1865
የ4️⃣4️⃣ቱ :
እንጀራ በወጥ 😁😂😂ተመቸህኝ
2026-11-14 10:20:22
11
bela.winer019
@bela winer019 :
በየቤቱ ያለ መራራ እና ሃቅ ! ጥሩ ኣስተማሪ ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት!![Pray][Pray]
2026-11-14 07:16:26
7
abdu105280
abdu :
ምርጥ ሠርተቹተል ግን ቀጠይ ክፍል መፍቴዉን ስሩ
2026-11-14 11:09:41
3
user3521065582419
user3521065582419Alem tarek :
m 78 wew yamral
2026-11-14 12:42:25
1
seife19
Seife Amsalu :
እንጀራ በወጥ ..... I can't 🤣🤣🤣
2026-11-14 09:42:08
6
heyrumohammed88
heyru Mohammed :
በትክክል ሰርታችሁታል ግን part 2 መፍትሄው ስሩት
2026-11-14 07:58:02
3
esleman.jenberu
Esleman jenberu :
ትክክለኛ የዘመናችን ትዳር እራሱ ነዉ ወላሂ በጣም ቡዙ ሰወች ልትማርበት ትችላለቹህ የምር ትችላለህ
2026-11-14 06:27:59
2
spartacuslllllllllll1
Eyasu laif :
ለኔ የታየኝ ቤቱ😅
2026-11-14 06:04:13
4
lemlem.lemma6
B.M :
yebete gud
2026-11-14 09:09:24
4
user2137735324830
እሙ ሰለሃዲን :
ኮሜንቱ ሁሉ የወንዶች ነዉ ።ሴቶች ጉዳችን ፈልቷል😅😅
2026-11-14 11:30:26
4
user231150685532
user231150685532 :
p2
2026-11-14 11:31:36
1
munaye235
Muna :
part2
2026-11-14 12:32:23
1
abuwsulayeman
Abu semir :
3 ወር ረጅም ጊዜ ነው እንዴ
2026-11-14 11:56:47
3
To see more videos from user @asmaa1._4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About