@butitsallused: #foryou #fypシ #viralvideo

loiraburra
loiraburra
Open In TikTok:
Region: BR
Friday 13 November 2026 20:07:17 GMT
4961
1518
0
57

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @butitsallused, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

70 ሚሊዮን ብር ያጣ ወጣት… ግን ህልሙን አልተወም! 💔.                                                                                  በዘር ጥላቻ (Xenophobia) ምክንያት በደቡብ አፍሪካ ያፈራውን ሀብት፣ የገነባውን የፈርኒቸር ፋብሪካ እና የህይወቱን የብዙ ዓመታት ድካም አጥቷል። ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ… ከባድ ፈተና… ግን አሁንም በውስጡ የማይጠፋ ህልም አለ! እኔ ህልም አላችሁ ወይ? ብዬ ስጠይቅ ያገኘሁት ይህንን ወጣት ነው። አንዳንዴ ሰው ሀብቱን ሊያጣ ይችላል፤ ንብረቱንም ሊያጣ ይችላል። ግን ህልሙን ካልተወ እንደገና መጀመር ይችላል! ይህ የአንድ ወጣት የኪሳራ ታሪክ ብቻ አይደለም፤ እንደገና የመነሳት ተስፋ ነው። እኛ የህልመኞችን ታሪክ የምናወጣው ለመናገር ብቻ አይደለም፤ ምናልባት ከስክሪናችን ጀርባ የአንድን ህልም እውን ማድረግ የሚችል ሰው ይኖር ይሆናል። ህልም አላችሁ ወይ? አትደብቁት! ተናገሩት! ምክንያቱም… ማን እየተመለከታችሁ እንዳለ አታውቁም! እያንዳንዱ ህልም መድረክ ይገባዋል! ❤️ @Bereket Debay CEO @digitalmerkato @Besu Ethio @Esube @Liya Gole @Walia @Tommy🐻 @dj ማይኪ mix @Brancmotion @እኔ አኩቻ ነኝ እዋዋን @@EngineerKirubelOnTech @Ante @Dr.no24 @Bolale_furniture @Adonaymada444 @Awnta Bersisa @ferkas @gechfromsweatbox @Girum X @JOHNNY.S 🥋 @ኢላስ @Saint-Kidus @Ethiopian Creative Awards @የቅን ልቦች/yekin Liboch @Master Abinet Kebede #dreamer #hilmegna

About