@goforward2238:

Jegnaw kibur
Jegnaw kibur
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 04:23:23 GMT
8448
415
177
83

Music

Download

Comments

goforward2238
Jegnaw kibur :
:ወንድም እህቶቸ ጌች ነሐሴ 22/2018 በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ላይ ድንገት በአጋጠመው መውደቅ ምክንያት ራስን መሳት እና የቀኝ የሰውነቱ ክፍል ላይ ባጋጠመው ከፍተኛ ችግር ምክንያት በሆስፒል ከ2 ወር በላይ ተኝቶ አሁን ላይ ወደ መደበኛ ጤንነቱ እየተመለሰ በመሆኑ ያለበትን ደረጃ ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ እንኳን ፈጣሪ ማረልን ጨርሶ ይማርልን ለማለት ያህክል ነውና በእሱ ስም አመሰግናችኋለሁ ❤️🥰❤️🥰❤️🥰 ክብርና ሞገስ ለድንግል ማርያም ልጅ
2026-11-14 07:17:33
10
gggh.22
M.g :
fetari ymareh
2026-11-15 00:36:29
1
wendimu.tegegne
Wendimu Tegegne :
አክሎ ምረቱን ይላክልህ
2026-11-15 03:06:45
1
kassishe59
kassishe :
ያበርታህ ወድሙ
2026-11-15 03:46:12
1
user51444448249877
tajebe :
ጨርሶ ይማርህ ጌች አይ ሰው ምን አይነት ፍጡር ነን?
2026-11-14 23:38:44
1
jemila.king
jemila king :
ጌችየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ መልካም ሰው
2026-11-14 20:33:22
1
sismarew
@amen :
ጌችየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
2026-11-14 19:10:48
1
user6384207271615
ፈጣሪ ይቅርታና ምህረት ያምጣልን። :
ጌች እንኳን አተረፈህ ፈጣሪ አንተን በዚህ ልክ ማየት እንዴት ይከብዳል ወንድሜ።ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልህ።
2026-11-14 21:10:52
1
user4670223360262
Atitegeb :
እግዚአብሔር ይማርህ🥰🥰🥰
2026-11-14 16:49:14
1
user5430455820223
maralem gismie :
ምህረቱን ይላክልህ ፈጣሪ ወንድሜ
2026-11-14 16:41:15
1
user2514007804077
ብስራት :
እረ ጌችየ እንኳን ለዚህ በቃህ የኔ ጌታ አየ ለአምላክ አይቀርበት
2026-11-14 21:09:44
1
gatasew.gizew
➥𝑔𝑒𝑡𝑎𝑠𝑒𝑤 19 :
ጌችየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
2026-11-14 12:01:14
1
natibayu3
NATI MAN😘🦋 :
ጌችዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ሌላ ምን ይባላል🙏🙏🙏
2026-11-14 09:38:17
1
eyob8026
eyob :
እግዚአብሔር ይማረህ
2026-11-14 08:20:17
1
user6781384383615
segi :
ጌችየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዉ የኔ የዋህ
2026-11-14 19:15:11
1
zeme889
Zeme👈 በለሴዉ :
ወንድሜ ጨምሮ ይማርህ
2026-11-14 07:50:02
1
ada116127
Ada :
እረ ፈጣሪ ይማርህ ወንድም
2026-11-14 18:35:07
1
user5960942335833
user5960942335833 :
አይዙህ ወደሚ
2026-11-14 11:29:00
1
ketma71
ketma :
ፈጣሪ ምህርት ያምጣልህ ወንድም
2026-11-15 03:34:49
1
manyazewal876
አጅሬ ማንያዘዋል :
ውይ ወንድሜ እንኳን ተረፍክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏
2026-11-14 14:09:44
1
shewaye.kefyalehu
Shewaye Kefyalehu :
ወንድማለም ኧረ ጨርሶ ይማርህ😍
2026-11-14 16:31:44
1
shegaw.g
Shegaw.G :
ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ጨርሶ ይማርህ
2026-11-14 14:58:58
1
shfe1234
shifa :
አይዞህ ምረቱን ይላክልህ ወንድሜ ።
2026-11-14 14:10:36
1
marye1575
Marye :
ፈፅሞ ይማርህ ጌችየ
2026-11-14 13:41:49
1
ayal6444
ye maryamlij21 :
ዊይ የኔ አባት ምን ሆኖነው
2026-11-14 17:55:19
1
To see more videos from user @goforward2238, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About