@gedaagym: ባለ 3 ቀን አጭር ፕሮግራም (እሁድ እረፍት)፦ ሰኞ – ደረት እና ትራይሴፕስ Bench press 4×8 Incline dumbbell press 3×10 Triceps pushdown 3×12 ረቡዕ – ጀርባ እና ቢሴፕስ Pull-ups ወይም Lat pulldown 4×8 Barbell row 3×10 Biceps curl 3×12 አርብ – እግር እና ትከሻ Squat 4×8 Leg press 3×10 Shoulder press 3×10ለጂም አፍቃሪያን – የሳምንቱ የWorkout Schedule ሰኞ (Monday) - ጠዋት: Chest (ደረት) - ማታ: Biceps (ባይሴፕስ) ማክሰኞ (Tuesday) - ጠዋት: Back (ጀርባ) - ማታ: Triceps (ትራይሴፕስ) ረቡዕ (Wednesday) - ሙሉ የእረፍት ቀን ሐሙስ (Thursday) - Chest + Biceps አርብ (Friday) - Back + Triceps ቅዳሜ (Saturday) - Chest + Biceps እሁድ (Sunday) - ሙሉ የእረፍት ቀን ━━━━━━━━━━━━━━ የስኬት ሚስጥር - በትክክለኛ ፎርም ስራ - ምግብህን ተቆጣጠር - በቂ ውሃ ጠጣ - በቂ እንቅልፍ ውሰድ - በትዕግስት ቀጥል ያለ ተግባር ለውጥ የለም! #GymLovers #WorkoutPlan #MuscleGrowth #fitnessmotivation

𝗚𝗲𝗱𝗮𝗮 𝗴𝘆𝗺
𝗚𝗲𝗱𝗮𝗮 𝗴𝘆𝗺
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 05:49:37 GMT
273
50
1
0

Music

Download

Comments

lijo.b
lij o.b :
💪💪💪
2026-11-14 05:55:27
0
To see more videos from user @gedaagym, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About