@teshale1710:

T.b Sport
T.b Sport
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 06:57:28 GMT
98678
5536
108
687

Music

Download

Comments

abeni.moges46
ራስ ኤቢ(AB) :
ኤፍሬም ሁሌም ልክ ነው::የሀቅ ሰው እውነትን ሚዘግብ ሰው ለማስደሰት ሳይሆን ሥራውን በሀቀኝነት ሚሰራ, ጭብጨባ የማይጥለው, የማንም የመንጋ ጩኸት የማይረብሸው ታላቅ ጋዜጠኛ ነው::
2026-11-14 16:50:49
76
aberhamasfereaber
Aberham :
ኤፍሬም ተሳስቶ አያቅ ም
2026-11-15 03:00:16
24
user6916395132240
Firehewot Shemeles :
የዩናይትድ ደጋፊ ሆኖ critiano አለመደገፍ ይቻለል እንዴ ????
2026-11-14 15:53:26
2
leulseged76
Lul :
ጋዜጠኛ ማለት አለመዋሸት ማለት ነው so ኤፍሬም የማነ ጋዜጠኛ ነው ! ፡፡
2026-11-14 16:28:12
28
natnaelgirm
Nati Maliff P.L.C :
ለ አሉላ ንገረው በለው
2026-11-14 19:57:37
8
peacefrance470
peace :
ወንድሜ አንተም ኤፍሬም ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጣችሁት ይመችህ።
2026-11-14 14:53:17
9
liya85292
Liya :
የቃላት አጠቃቀሙ ያበሽቃል እንጂ የሚያወራው ልክ ነው
2026-11-15 19:11:42
1
asmar2474
bena :
ሀቀኛ ሰው አይወደድም
2026-11-14 11:44:51
6
user4780029454105
dada :
በታሪክ ቢሆን ኢትዬጵያ እስከ ሕንድ ድረስ አስተዳድራለች ዩናይትድም በዚሁ ከቀጠለ ይወርዳል ታሪኩ አያድነውም
2026-11-14 15:30:00
6
eshatu977
etk :
ኤፏ ልክ ነዉ 100% ልክ ነዉ
2026-11-14 12:43:49
4
kindu0851
kindu :
ኤፋሬም 100/100 ትክክል ነው
2026-11-14 19:22:48
4
endalebekele257
Endale Bekele :
ኤፍሬም ትክክለኛ ነብስ ያለው እውቀታም ጋዜጠኛ ነው ደግሞ ነብሱ እስኪቃጠል እውነተኛ ታማኝ የማንቼ ደጋፊ ነው ስለሆነም ነው ከልቡ ሀሳቡን የሚገልፀው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-14 15:37:48
8
user9674885785887
እዳረከኝአርገኝ :
ሃቅነው በትክክል እይታው ከእውነተኛነት ነው ሃቁን መቀበል ለምን ይከብደናል
2026-11-15 21:45:03
3
user4261384562277
. :
የዩናይት ደገፊ ነው ግን ትክክለኛ ደጋፊ ነው፣ንዴቱንም እየተወጣ ነው ።
2026-11-15 14:09:05
3
tesfaye_aykeda_27
TTA :
ኤፍሬም እውነት እንደሚናገር ሁሉም የስፖርት ቤተሰብ ያውቃል ነገር ግን እውነታው ከወያላ ደጋፊዎች ጋር ለብሽሽቅ እንዳይመች እያደረገ ይመስለኛል 🥰👍
2026-11-15 09:30:29
2
mezi075
mezi :
ኤፊ ይችላልልልልልል🙏🙏🙏
2026-11-15 09:49:02
2
wwwsultankemal23
ኢትዮጽያዊው መድፈኛ :
2026-11-15 22:59:52
1
rodasnardi
rodas nardi :
ሀቅ።
2026-11-16 14:39:37
1
eyobtesfa996
Eyob Tesfa :
ኤፍ ትክክል ነው ድክመቱን በአይኑ አይቷል ።
2026-11-15 04:37:52
2
tmvbcoach
tmvbcoach :
በክርክር ቻሌንጅ መደራረግ ያልለመደብን ምን ሆነን ነው?
2026-11-15 12:53:31
1
userawayu21
a way U :
ሁሉንም የማስደሰት ግዴታ የለበትም ስራው ነው
2026-11-15 04:37:40
1
nurses.din
Nurses Din :
መተቸት አትችሉም
2026-11-14 11:53:53
3
yonas1019
Yonas :
F ሁሌም ልክ ነው የሚናገረው ከወገንተኝነት ከወጣን
2026-11-15 04:50:03
1
ephi14133
ephaman :
ትክክለኛ ጋዘጠኛ ኤፍሬም የማነ [Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-15 06:09:08
1
mehiwollo
የጁ_ላኮመልዛ❤😍 :
ጅል ያልሆነ ሰው ኤፍሬምን መረዳት አለበት❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-14 18:48:04
1
To see more videos from user @teshale1710, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About