@biruk501:

@ ቡሩክ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 2112✝️🙏
@ ቡሩክ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው 2112✝️🙏
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 07:22:15 GMT
28719
3317
59
437

Music

Download

Comments

abrehamdebebe0932572565
ኤማሁስ (Abrham) :
ተው ባክህ እኔ መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ከጀመርኩ 8 ወር ሆኖኛል ይበልጥ ችግር ውስጥ ነው የገባሁት
2026-11-14 09:56:08
8
user1940428008849
nunu :
እባክህ ወንድማለም ጤናውን የታወከ ወንድም አለኝ እባክህ ለህመም ከመዝሙረ ዳዊት ምራኝ እስቲ
2026-11-14 14:53:16
1
user8610824385304
Rich 🔴🔴🔴🔴🔴🔴 :
እንዴት ነው ማነበው 1 ጊዜ አንብቤ ከጨረስኩት በውኃላ እንደገና 2 3 4 5 6 7 እያልኩ ነው መደጋግመው ንገሩኝ ምታውቁት አባካቹ🙏
2026-11-15 15:43:30
0
netsi.tare.ambo
ህልም አለም :
YouTube lay kefech tenberkeke badametew yihonal ????
2026-11-14 20:33:14
1
mebre12345659
mebre :
እውነት ነው መዝሙረ ዳዊት ለህይወታችን በጣም በጣም ጠቃሚ ነው
2026-11-14 09:45:39
11
adaa.mar8
adis :
መዝሙር ቁጥር ስንት ነው ወንድሜ
2026-11-14 14:45:58
2
derejeyigzaw145
derejeyigzaw145 :
አረ 76 እንደዚህ አየፃፍም?
2026-11-15 12:27:47
1
user50765558735242
z :
በ አ ንዴ ነው ሰባት ግዜ ወይስ በቀን ነው ወንድሜ
2026-11-14 10:16:21
0
user5127148812737
Aster :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ጀግና
2026-11-14 14:33:25
0
habtu.sema
Habtu Sema :
ለስንት ቀን?
2026-11-14 07:41:31
2
user3549945721188
ዮሀንስ የአርሴማ ቅድስት ልጅ :
መዝሙረ ዳዊት እኮ እፁብ ድንቅ ነው። መፍትሔ ሥራይ ነው። ዳዊት የአጋንንት ማንቀጥቀጫ ነው
2026-11-15 09:38:16
1
yewhabhmc3q
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ 19 :
እኔ ኣሁን ደገሙኩት ግን ኣጋጣሚ ጥዋት ቤተክርስትያን እያለሁ ኣንድ ሴት ጠላት ኣለብህ ፀሎት ኣርግ ደሞ 14 ቀን ተጠመቅ ኣለችኝ ኣሁን ደሞ ይሄ ቪዶ መጠብኝ እንዴት ነዉ ነገሩ እሲኪ ተመስገን🙏
2026-11-14 08:01:30
5
amanuel.amha4
Amanuel Amha :
ለአይነ ጥላ ስራልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
2026-11-15 11:29:43
0
gebman1
ገ/ዮሃንስ :
kept up
2026-11-14 07:44:15
1
peaceo2728
peace @27 :
እሺ ወንድሜ ተባረክ🙏 ልጆቼ ስተኙ ጥርሳቸውን ያንቀጨቅጫሉ መዝሙር ስንት በምን አግባብና በምን ስዓት ልፀልይ ወንድምሜ እባክህን ምራኝ🙏
2026-11-14 16:14:08
1
user73530871517622
Ayenew Bekalu :
አሜን
2026-11-15 12:34:48
0
tsina369
tsina :
እሽ
2026-11-14 20:03:07
1
atsuu1
atsuu1 :
እናመሰግናለንወንድሜ
2026-11-14 10:13:44
0
rellay59
liverpool :
በአማርኛ ነው በግዕዝ የሚፀለየው
2026-11-15 17:13:16
1
user4741621827402
ገኒ :
አውነትህነው ወንድሜ
2026-11-14 19:47:26
0
user73530871517622
Ayenew Bekalu :
ከሜን
2026-11-15 12:38:15
0
melese10065496
Ethiopian orthodox :
ewnetnew. mezmurdawe. betam. ytekmnal
2026-11-15 12:35:46
0
sola.na2
sol.sol :
ተመስገን
2026-11-14 22:24:56
0
user7738865045290
Amdework :
የት አገኘኸው
2026-11-15 08:08:24
0
user3549945721188
ዮሀንስ የአርሴማ ቅድስት ልጅ :
መዝ34 እቀበኒ እሡም ማታ ፀልዩት
2026-11-15 09:36:41
0
To see more videos from user @biruk501, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About