@mickybushmen: 😭😭😭 በጣም ያሳዝናል!! ዛሬ ጠዋት ህዳር 3 2019 ዓ.ም ጋዜቦ አደባባይ አካባቢ የደረሰ የህንፃ ሴፍቲ እጥረት አደጋ።

micky bushmen
micky bushmen
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 07:29:13 GMT
154843
5578
149
2145

Music

Download

Comments

minte_199
mîŋŧ€ 💀👻 :
ሃገሬ ካሜራማን አይውጣልሽ[Teary eyed]
2026-11-14 08:45:55
771
nuredintemam5
Abuወለድ🍪 :
ካሜራ ከከፈታቹ አልቀረ በደንብ ለምንድነው ማትቀርፁት እኛ አንገታችን ተንከራተተኮ🤔
2026-11-14 08:33:23
589
user9403666342077
Tadiwos :
እኔ በመቶ ሜትር በማይሞላ ርቀት ውስጥ ነበርኩኝ እግዚአብሔር ጠብቆኝ ተረፍኩኝ እንጂ አንድ ህንፃ ነበር በመሀል የነበረው። እጅግ የሚያሳዝን እና የሚረብሽ አደጋ ነበር። ከአደጋው ቡሀላ ግን ሌላ ሊወድቅ የሚችል ብረት ተንጠልጥሎ ሰዎች ግን ከታች ተሰብስበው ነበር። ለሞቱት ነብሳቸውን ይማር
2026-11-14 08:51:55
13
nati45076
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🛐🥰
2026-11-14 08:40:49
33
marta.gerema8
Martha Germa :
ለሟቾቹ ነፍስ ይማር አንድ የታየኝ ነገር ፖለቲከኞች በዘር ለያይተው ያባሉናል እውነተኛው ኢትዮጵያዊነት ግን ይሄ ነው ። ወገን ሲጎዳ ከየት ነው ማን ነው ሳይባባል እንዲህ በእንባ ይራጫል ። ፍቅር እና አንድነት ለእናት ኢትዮጵያ 😭😭😭😭
2026-11-14 08:36:13
76
adisu.getanehe2
Adisu Getanehe :
ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉረን
2026-11-14 08:40:02
91
mafi_special
Mafi :
የህንፃ ኮንትራክተሮች የsafety ባለሙያ መቅጠር አለግባብ እንደሚወጣ ወጪ ስለሚያስቡት ነው
2026-11-14 08:35:07
56
scroll_2026
scroll :
መኪናው ዉስጥ ያለ ሰዉ ላይ ወድቆ ነው?
2026-11-14 08:24:24
19
sofiman3
mahi man :
ምን አይነት አቀራረፅ ነዉ
2026-11-14 08:49:09
37
jobzeget
የኒያ_ዘር :
እንዲህ ለማያውቀው የሚያለቅስ ህዝብ ነው ፖለቲካው ያጫረሰን😢
2026-11-14 09:44:53
13
yonassgebremariyam
painkiller :
ejih ykoret
2026-11-14 08:47:04
40
rameses088
remdalion :
ያለ ሴፍቲ እያሰሩ ኮንተራክተሮች ተጠያቂ ናቸው
2026-11-14 09:47:59
5
abukiiiiiiii
abukiiiiiiii :
Gazebo is always bka
2026-11-14 10:10:04
0
naolbiker
Abiko🏍🏍 :
3 sew nw yemotew
2026-11-14 08:23:02
8
sasuti0
sasu :
አየህ እዚ ጋር ዘር የለ ሃይማኖት የለ በቃ ሰው ብቻ መሆን [Crying][Crying][Crying]
2026-11-14 08:55:47
13
moh_sali866
Moha Alliy (محمد علي) :
ይህ የሴፍቲ እጥረት ብዙ ክቡር የሆነዉን የሰው ህይወት እየነጠቀ የሚመለከተው አካልም በቸልተኝነት እየተመለከተው ነው ትኩረት ይደረግበት ዝንድ ጫና ቢደረግበት ባይ ነኝ እንደዚህ አይነት ግንባታ ላይ ያለ ሴፍቲ ያልበሰ ሰዒድ ያሲን መስጊድ ጀርባ ግንባታ ላይ ያለ አፓርታማ አለ ከዛሬ ነገ ሰው ጨረሰ እየተባለ የሚመለከተው አካል ትኩርት ያድርግበት እንደዚህ አይነት አደጋ ሳያስከትል
2026-11-14 09:01:13
8
blackhabesh12
MzEk :
የሰው ጉዳት የሚያመው እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ወገኔ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ 🙏
2026-11-14 09:41:16
10
yaredabebe_
Yo :
mn honew new
2026-11-14 10:03:50
0
aberham149
አቢቲ :
ምንድነህ ግን
2026-11-14 08:08:16
73
liond53
Li⭕n 💫 :
እንዲህ እየተዛዘንን ዘር የሚባል ነገር ደግሞ ያባላናል እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን መተዛዘን ያብዛልን
2026-11-14 10:03:32
1
amare4717
አማን የብናቱ :
የት ሰፈር ነው በጣም ያሳዝናል
2026-11-14 10:01:17
1
wendeeeeeeeeem
ወንድማገኝ አሻግሬ :
ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን። ነፍስ ይማር ለሞቱት።
2026-11-14 09:28:59
3
ale285051
hela :
ምንድነው
2026-11-14 07:46:11
1
369desta
leave me alone 😭 :
ጋዜቦ አደባባይ እኮ ከዘቢደር ተራራ የበለጠ ሰው እየጨረሰ ነው ቶሎ ቶሎ ገቡሩ እንጂ😭😭😭
2026-11-14 09:33:03
0
shisemawtadesse73
shisemawtadesse73 :
እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን ይማር ።😭😭😭
2026-11-14 09:37:05
2
To see more videos from user @mickybushmen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About