@aseman175: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

1:40 am
1:40 am
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 07:58:11 GMT
28543
1399
169
43

Music

Download

Comments

worku.tsegaye50
w ts :
ስታባርሩ ቅድሚያ እየነገራቹን አደል
2026-11-14 11:17:59
34
getachew.desalegn6
Yom Lataa ? :
ደሞዝ በየወሩ የማትከፊል ከሆነ ምን ያድግ
2026-11-14 09:23:16
48
demes.bezabih3
Demes Bezabih :
ባለቤት ሲያባር ግን ወንጀል አይደለም ?
2026-11-14 19:03:31
23
user6852049086614
user6852049086614 :
በአግባቡ ክፈል፣ ምግብ አስተካክል!!ማታ ዘና የሚልበትን መንገድ ፍጠር።ጫካ ውስጥ እገታ ነው አንዳንድ ወርቅ አውጪ የሚፈፅሙት
2026-11-14 09:57:45
10
user81594486805114
user81594486805114 :
ማሽኑ ከመቆሙ በፊት እስኪ ሳትጠየቁ በ30 ደመወዝ አስገቡ ማሽን ከመቆሙ በፊት እኛንም ሰርተን የምናከብራችሁን አክብሩን
2026-11-16 04:49:00
4
outlook_048
kingdom👑Mindset :
operator አታስቀይሙ
2026-11-14 10:48:57
14
biniyam352426
binihammer biniyam :
ባለቤት በላይክ ላይ ኦፕሬተር ሲያመጣ አማክሮን ነው ። እኔ ማሽን አቁሜ ስሄድ ባለቤቱ ጋር ደውዬ ሰድቤው ነው ። ቁልፉን እንኳን አልሰጠውም ። ግን ሁሉንም ባለቤት አደለም ክብር የሚገባው ትልልቅ የሰው ክብር የሚያቁ ባለቤቶች አሉ ።
2026-11-14 15:25:20
3
mikimaraki7970
Miki Oprater :
ወንጀል ነው አላለም 😳ደሞዝ ስትይዙ ወንጀል ነው አትልም
2026-11-15 11:08:28
2
tesfaneh.alemayeh
tesfaneh alemayehu :
ባለቤትስ እየስራ አይደል ኦፕሬተር አምጥቶ ቁልፍ ስጠው የሚሉት
2026-11-15 04:31:26
2
abonehhaylu
abo :
እናንተ ጥሩ ከሆነቹ ኦፕሬተር ጥሩ መሆን አያቅተውም እሳትላይ ቁጭ ብሎ እየዋለ አትፍረድበት አስብለት በግልፅ ተነጋገር ስትግባባ ስትረዳው ተግባብተህ ተነጋግረህ ትለያያለህ
2026-11-15 09:06:40
1
biruk071
biruk shanko :
ደሞዝ በሰዓቱ ክፈል
2026-11-14 12:49:21
1
d.ermi
😄umer :
እሰይ ደግ አረጉ
2026-11-14 18:51:06
2
yohannes1687
Mr X :
ደሞዝ ለምን በግዜው አይከፍልም
2026-11-14 13:05:03
1
zemd.jam
zemd jam :
oprator አለንዴ
2026-11-14 11:28:41
1
ababu088
muhaba idiris :
ደሞዝ ከል ነው
2026-11-14 12:41:19
1
fooshee2021
Fooshee2021 :
ችግሩ ምንድነው ብለህ ጠይቅ ።
2026-11-14 11:36:18
1
biruki69
biruki :
እና ክፈል
2026-11-14 12:18:49
1
hbetamumegersa
hbetamumegersa :
በምን ዙሪያ ነው የተነጋገራቹት እስቲ ተናገር
2026-11-14 15:14:39
1
user5225291774200
stay :
ደሞዝ በአግባቡ ክፈል ሰው የሰራውን በአግባቡ ከተከፈለ የመቀያየር ሱስ የለበትም
2026-11-14 15:59:56
1
tibebu2153
ቅዱስ ገብረኤል አተጠብቀኝ :
ቀድመህ ከተናገርህ ብዙው ባላሀብት ብር አያስገባም ወድሜ ወደን አደለም ብሮ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-14 09:37:21
1
abirhame.deraje5g
ፈዋሹ ዱርዮ :
አረ ውሰደኝ ስራ አጥቼ ቁጭ ብያለሁ
2026-11-17 16:55:58
0
makda3368
SUZAN ወሎየዋ ❤💓🦋🦋🥀🥀 :
ኧረ ተው
2026-11-18 17:09:54
0
user4636188701418
mrkuz :
ፀባይ የኑርህ😃😃😃😃
2026-11-18 00:48:54
0
jemberu23
{THE CAT MAN?} :
አትከፍልምማ
2026-11-17 17:49:57
0
deressejimma
murtesaa :
alow
2026-11-14 08:02:26
0
To see more videos from user @aseman175, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About