@tseganeshseteye: ሞትን ባይኔ አየሓት #😭😭😭 ጋና ትንንሽ ልጆች ታሞ መሞት እኮ አለም ነው በስማም 😥😭መከረኘዋ እናት እሬሳ ተጭኖ ሲሄድ ምን ይውጣት ይሆን አይ ስሜቱ እኮ ከባዲ ነው ቃል የለኝም 😥

kalye 💎1️⃣2️⃣ ➋➌🌎22 ❶❾
kalye 💎1️⃣2️⃣ ➋➌🌎22 ❶❾
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 08:11:43 GMT
125953
6381
399
613

Music

Download

Comments

arsenal.to.arse
Arsenal To Arse.. :
እዲህም ሁነን ሰርተን ብር ሚከለክሉንስ
2026-11-14 10:28:00
137
elemenofmate
ቀብራራው ጎንደሬ :
ብር የሚከለክሉን ነገርስ😭😭
2026-11-14 10:08:30
116
tseganeshseteye
kalye 💎1️⃣2️⃣ ➋➌🌎22 ❶❾ :
ይሄን ቪዲኦ ስቀርፅ ልቤ ተሰብሮ ነው እናንተ ሰው ሞቶ እንደት ካሜራ ትቀርፃላችሁ ትላላችሁ ግን እኔ ለወንድሞቼ ጥንቃቄ እና ሌላ አማራጭ ስራ እንዳስቡ በማሳቤ ነው በድንጋጤ ልቤ ስብርብር ብሎ የቀረፅኩት ለወንድሞቼ ነው 💔😭😭ለሞቱት ነፍሳችውን ይማርልን
2026-11-14 16:04:49
7
esmael9396
Esmael :
እና ምን ሰርተን እንብላ ታዳ እህቴ
2026-11-14 10:30:57
34
user67660675611418
እመት መላጃ :
የቀን ስራ ካልሰራን ምን እንብላ
2026-11-14 14:41:19
10
gashawandabetew.4
gashaw ነኝ ሰላም ላገራቺን :
ቀናቺን እስኪደርስ ምንም ማድረግ አንቻልም አገራቺንም ሰላም እራቃት ኡፍፍፍ አይ የኔስ ቀን መቸ ይሆን ብቻ ፈጣሪ ያስበን
2026-11-14 10:50:39
14
rahelmelese7
Rich :
yezihne yalflegnal blew yemetu yesew hager sew yihonalu.[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-14 13:41:55
0
geniweleyewa
ገኒ ወሎየዋ ለክብሪ ሟች 👌👌👌 :
ፈጣሪ ሆይ 🤲🤲🤲 ወድሙቸን ጠብቅልኝ እህ 😭😭
2026-11-14 08:30:31
15
user9333023430503
Beti ye maryam :
aslekeshgn ehtie nebs ymar
2026-11-14 17:02:30
0
safaricom.product3
safaricom product sells :
mute argew yayewut inee😳
2026-11-14 17:13:15
0
user6760317705553
user6760317705553 :
ነፍስ ይማር የቀን ስራ አትስሩ ሳይሆን በባአል አትስሩ አይኔ እያየ ነው የወደቁት ከ12ፎቅ አንስተው ነው የወደቁ በጣም ያሳዝናል
2026-11-14 10:36:33
2
molla.kassie3
M K :
ነፍሳቸውን ይማረው፣
2026-11-14 10:11:12
33
gm__finishingwork5
𝖐𝖚𝖑𝖚 𝖜𝖊𝖞𝖔 :
እዲህም ሁነን ሰርተን ብር ሚከለክሉንስ😥😥
2026-11-14 13:24:54
2
kidest770
kidest8🦋ሸዋዬ :
ይች አለም የተረፈው ይበትናል ብሩን የችገርው ወጣት ይህው እንዴህ ነፍሱን ያጣል ለማይሞል
2026-11-14 16:50:55
2
user5844579542697
ያጣ መልክ የለዉም :
አረ እኔንምዉሰደኝ
2026-11-14 11:07:20
1
carjar84
እሱ ያለዉ ሊሆን በሀሳብ አለቅሁኝ :
ቀኑ የደረሰ ሰዉ እቤትም ቢዉል ሞት አይቀርም ለሞቱት ነፍስ ይማር rip
2026-11-14 14:53:55
0
kalshftew21
kal shftew aaaaa :
ስሙማ እደኔ ኢትዮጲያዊያን በመሆኑ የሚያስጠለሁ አለ ወገን አይይይይይ 😭😭😭😭😭😭
2026-11-14 16:09:59
2
destaaytenew817
yalwedes የስናኑ :
እኔጃዘድሮከሆነ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-14 10:48:47
1
kal55984
kal :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስቸዉን,ይማ[Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-14 16:52:03
0
destaw998
የጋይንቱ የገብርየ ልጅ ❤🌏🥀 :
በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭
2026-11-14 15:53:36
1
binanosignal
Bina999 የሳባ ምድር ሰው :
ምሀንድሱ በህግ መጠየቅ አለበት
2026-11-14 15:17:26
2
yordi8773
😭💔😭💔😭እሰቱ እማይሁን ተሰፍ አትሰጢ :
እህህህ🙏🙏🙏💔💔💔💔😭😭😭
2026-11-14 11:15:12
1
yoans466
ምሬሀለዉ በለኝ ስለድንግል ማርያም :
ነብሳችሁን ይማር
2026-11-14 12:13:24
1
hana.se6
ሀኒቾ :
የትነው
2026-11-14 14:03:28
0
To see more videos from user @tseganeshseteye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About