@visitethiopica: ትናንት እዚሁ የግንባታ ቦታ አንድ የእንጨት ምሰሶ ወድቆ አንድን እግረኛ ሊመታው ጥቂት ቀርቶት ነበር እየሉ ጓደኞቼ ነገሩኝ። ከሰአታት በሀላ ዋይልድ ኮፊ ውስጥ ቡና እየጠጣሁ ሳለ ድንገት ከፍተኛ ድምፅ ሰማሁ (10:10)። በግንባታ ላይ ያለው ሕንፃ አንድ ክፍል ተደርምሶ ሠራተኞችንና መኪና መታ። ሦስት የቀን ሠራተኞች ከፈረሰው ግድግዳ ሥር ወድቀው በዓይኔ አየሁ። ያንን ቅጽበት መርሳት ይከብደኛል። ክሬኑ እያንቀሳቀሳቸው የነበሩት የስካፎልዲንግ ብረቶች አየር ላይ ተንጠልጥለው ቀሩ። አንድ መኪና በጎኑ ተጎዳ፣ አሽከርካሪው ግን በሕይወት ተረፈ። ፖሊስ ወዲያውኑ ደረሰ፣ አምቡላንስ የመጣው ግን ከ15 ደቂቃ ገደማ በኋላ ነበር (10:29 )። አሁንም ከአእምሮዬ የማይወጣው ነገር አንድ ነው። ትናንት የተከሰተውን አንድ ሰው በቁም ነገር ወስዶ እርምጃ ወስዶ ቢሆን፣ የዛሬውን አደጋ መከላከል ይቻል ነበር።
Visit Ethiopia
Region: ET
Saturday 14 November 2026 09:16:31 GMT
Music
Download
Comments
ሀቅ-ሀቁን :
የሀያት ሪል ስቴቱንስ ማን ተናገረለት 🤦🏽♂️
2026-11-14 12:03:45
27
ኡሚ በዱዋሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️❣️☪️🇸🇦 :
አይ የእትዮቢ ህዝብ የወህ አያቹ የሞተው ኦሮሞ ይሁን አማረ ይሁን ትግረይ ደቡቡ ሰያቁ ሚጮሁት😭😭😭😭
2026-11-14 13:36:54
1
H.m :
ሚስግኖች እንደው አንደደከሙ መሞታቸው በጣም ያሳዝናል ። ነብሳቸውን ይማረው ።
2026-11-14 11:59:02
26
Yeberhaw Menagn :
sitmot hulum yirotal man mote lemalet
2026-11-14 13:42:38
0
NK 27❤️ :
አይ ድህነት ወገኖቼ ነፋሰ ይማርልኝ😭
2026-11-14 12:57:31
2
Fatuma Mohammed :
አላህይማራቸው
2026-11-14 13:37:35
0
fiker :
በጠዋት አይቼ ቀኔን ነው የበላሸው🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-14 13:22:40
0
Abi8404 :
አፈር ልብላ የኔ ደሀዎች በስመከብ😭😭😭😭😭
2026-11-14 13:31:51
0
በፍቃዱ :
እንባ
2026-11-14 13:36:12
0
popy :
የደሃ ነብስ እንደ ዋዛ😭💔
2026-11-14 13:36:35
0
Faith :
Safety 😪
2026-11-14 11:19:18
1
Wonder OG king :
migermewu.tenekake yederg.yemil.video.ayche neber..
2026-11-14 11:48:24
0
ድመት አስቴር :
no accountability
2026-11-14 12:38:02
1
SHELEMOWMIKEALBABOMSRAQ :
M
2026-11-14 13:34:00
0
Kebe Best :
2026-11-14 12:16:24
0
Hana :
2026-11-14 13:31:14
0
North London :
ብዙ ኮንትራክተሮች ገንዘብ ላለማውጣት ሆላቀር አሰራር የሚከተሉት የሚገርመው ተቆጣጣሪ ተብየዎቹም በገንዘብ ይደለሉ እና እርምጃ አይወስዱም ሚስኪን ሰው ያልቃል
2026-11-14 11:46:58
17
What Country Is This :
What Country is this?
2026-11-14 13:30:39
1
ካፒቴንአሹ :
አይይይይ ድሀ መቼም አያልፍለትም
2026-11-14 13:24:30
0
የ ሰው ልጅ..? 🤔 :
እዚ ሀገር ፎቅ የሚያልቀው የደሃ ደሞ ጠጥቶ ነው 😭
2026-11-14 13:02:50
0
FOR YOU🔥 :
ምስኪኖች
2026-11-14 13:29:28
0
Mesikerem Danial :
በየኮንስትራክሽኑ የደሀ ደም ፈሶ አለቀ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-14 13:20:49
0
ma@k :
aye dekam
2026-11-14 12:21:09
0
nabsojihad :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-14 13:28:10
0
Faran Diino :
🥰🥰🥰
2026-11-14 09:27:47
0
To see more videos from user @visitethiopica, please go to the Tikwm
homepage.