@thecinemabyte: 🚨 **አሳዛኝ አደጋ በገዛቦ አደባባይ!** በገዛቦ አደባባይ በሚገኝ በግንባታ ላይ ባለ ህንፃ ላይ ከ14ኛ ፎቅ ወደ መሬት በመውደቃቸው 3 የግንባታ ሰራተኞች (2 ወንዶችና 1 ሴት) ህይወታቸውን አጥተዋል። በዚህ አሳዛኝ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር። ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ። #አደጋ #ገዛቦአደባባይ #አዲስአበባ #Ethiopia #BreakingNews
SceneSeeker
Region: ET
Saturday 14 November 2026 12:31:20 GMT
Music
Download
Comments
የፍቅር ሰዉ :
አይ መከርኛ ቤተሰብ ነፍስ ይማር ለበተሰበብ መፅናናቱን ይስጣችሁ
2026-11-14 14:17:26
20
𝚅𝙴𝙽𝚄𝚂 :
የሰራተኛ ሴፍቲ የማይጠበቅ ከሆነ እንዳይሰሩ ማገድ ነው በእውነት ይብላኝ ለቤተሰቦቻቸው
2026-11-14 14:06:29
14
henok@ :
እዚ ቦታላይ የዛሬ 20 ቀን አካባቢ ከላይ ብረት ወድቆ ደግነቱ ሰው አልመታም ቢመታ ይገል ነበር በጣም እንዝላል የሆነ ኮንስትራክሽን ነው ጥንቃቄ የሚባል ነገር የላቸውም ለሞቱት ነብስ ይማር
2026-11-14 14:48:49
5
BINIYAM TEDROS :
yasaznal
2026-11-14 13:04:45
0
user6128142602337 :
ነብስ ይማር
2026-11-14 14:46:19
2
እስከዳር 💉 :
ውይ ፈጣሪ ሆይ ሰርተን እንገባለን ብለው በዛው እንደወጡ ቀሩ አቤቱ ይቅር በለን 😢
2026-11-14 13:30:13
3
@ሳባዊያን 19 444 :
ወይኔ ምስኪን ወንድሙቼ
2026-11-14 14:13:41
0
ሠሉ አለነቢ :
አአ ላይ አብዛሀኛው ሳይት ሴፍቲ የላቼውም ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል
2026-11-14 14:35:19
0
እውነቱ ካሳ(የፍቅር ሰው💌)☕️ :
ኡፍ የሚያሳዝን ነው
2026-11-14 16:07:39
0
Aliyyi :
Rabbii kan jennata hagodhuu
2026-11-14 14:05:17
0
☄️ቅምጥል🧳የገብርኤል ወዳጂ :
አይ መከራ😭😭😭
2026-11-14 15:22:30
0
man man :
nebes yemare
2026-11-14 14:50:40
0
mekedes :
nebesashen yemare
2026-11-14 16:15:08
0
abebech :
የት ነዉ
2026-11-14 15:08:08
0
beti :
ያሳዝናል
2026-11-14 15:19:45
0
geche yesar betu :
😭😭😭 ነፍስ ይማር
2026-11-14 14:27:46
0
Etopis :
😭😭😭😭😭😭 uuuuuuuufffffff hayii Yaa bara Garu
2026-11-14 13:51:16
0
ቲጂ 2121 :
2026-11-14 14:18:12
0
Meski Abera ye Arsenal 😍😍 :
batem yasazinal wede hagracho la shgnit
buligariya lay yeta tawesen birr tasabsibolachawl fater nabschon yimar😭😭😭
2026-11-14 16:38:29
0
እኔለራሴ,ሀኪምም,ታካሚ,ነኝ :
ያሳዝናልፈጣሪአሟሟታችን"ያሣምረው
2026-11-14 14:35:05
1
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
👏በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ🛐🥰
2026-11-14 15:34:50
0
Henok :
ግን ሁላቹሁም ደና ናቹ ግን እንቅልፍ ይወስዳቹሀል ይሄንን የምትቀርፁ ቆማቹሁ የምታዬ እውነት ጤናኛ ሆናቹሁ 🥺
2026-11-14 16:09:48
0
kiya❤️ :
😭😭😭
2026-11-14 15:59:47
0
ወይዘደሮ :
😭😭😭😭
2026-11-14 15:46:26
0
Fayisaa FM10+D :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-14 13:58:46
0
To see more videos from user @thecinemabyte, please go to the Tikwm
homepage.