@netser_7518: ኅዳር ስድስት በዚች ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከአረጋዊ ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ከስደት በሚመለሱ ጊዜ ወደ ደብረ ቊስቋም ገባ በመንገድ ጉዞ ካገኛቸውም ድካም አረፉ ። ዳግመኛም በኋላ ዘመን በዚህ በደብረ ቊስቋም ቅዱሳን ሐዋርያቶቹን ሰበሰባቸው ታቦትንና ቤተ ክርስቲያንንም አክብሮ የቊርባን መሥዋዕትንም ሠርቶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወገኖቹ ሰጣቸው ። ለዚህም የእስክንድርያ አገርሊቃነ ጳጳሳት ቅዱሳን አባቶቻችን ቄርሎስና ቴዎፍሎስ ምስክሮችን ሆኑ ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን አምላክን የወለደች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ከእኛ ጋር ይኑር። ቸሩ መድኃኔ ዓለም የድንግል እናቱን ስደት አስቦ ከመንግስተ ሰማያት ስደት ይሠውረን:: ከስደቱ በረከትም ያድለን:: #ነጽር #ethiopianorthodoxtewahedo #ማህሌተ_ፅጌ #nester
ነጽር
Region: ET
Saturday 14 November 2026 12:40:03 GMT
Music
Download
Comments
Frita Tesfaya :
ሀገርኪ ገሊላ እትዊ🙏🙏🙏
2026-11-14 19:29:12
2
አደይ🌻 :
አሜን🙏
2026-11-14 18:44:29
0
ፅጌ ማርያም :
🙏🙏🙏🙏
2026-11-14 23:22:36
0
ፍቅር ብቻ :
አሜን አሜን አሜን
2026-11-15 04:44:16
0
KALU16 :
❤️❤️❤️
2026-11-15 03:53:25
0
desta :
🥰🥰🥰
2026-11-14 17:50:07
0
🧩_-_youngnigga :
[Red heart]
2026-11-14 19:08:52
0
Kasu :
🥰🥰🥰
2026-11-14 18:34:46
0
messi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-14 18:30:08
0
Andi 😍😍😍😍😘 :
🥺🥺🥺
2026-11-14 19:33:49
0
tese 2️⃣1️⃣ 1️⃣2️⃣✝️ :
💝💝💝
2026-11-14 17:46:39
0
eyu gecho🎈🎈🙋 :
🙏🙏🙏
2026-11-14 15:07:41
0
habtamu :
🥰🥰🥰
2026-11-14 13:04:47
0
ገ __ሊ _ላ 🥀 :
🥰🥰
2026-11-15 05:19:23
0
To see more videos from user @netser_7518, please go to the Tikwm
homepage.