@swan.clinic: 8 THÁNG SAU ULTHERAPY LIFT, MẶT VẪN SĂN GỌN CỠ NÀY! 😍 Viền hàm vẫn rõ nét, vùng má trông săn gọn, da lên hình vẫn căng bóng. Đây là diện mạo sau 8 tháng của cô nàng tư vấn viên nhà Swan, người đã tự mình trải nghiệm Ultherapy Lift để hiểu rõ hơn trước khi tư vấn cho khách. 📩 Nhắn “ULTHERAPY LIFT” để bác sĩ Swan đánh giá độ chùng da và tư vấn kế hoạch nâng cơ phù hợp với bạn. #swanclinic #ultherapylift #ultherapyprime #nangcotrehoa #thammy

Swan Clinic
Swan Clinic
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 14 November 2026 14:31:47 GMT
5214
111
2
14

Music

Download

Comments

meo999976
𝓜𝓮𝓸𝓸𝓫𝓪𝓫𝓲𝓲🐱 :
Ib e tư vấn vs ạ
2026-11-15 00:26:54
1
id.menam2119
Khánh Nhung 🦋 :
Ib tư vấn dv này ạ
2026-11-15 12:57:44
0
To see more videos from user @swan.clinic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የታላቁ ነጃሺ መስጂድ ግንባታ ይፋዊ መጀመር ታሪካዊ ምዕራፍ! በኢትዮጵያ የእስልምና ታሪክ፣ በእምነት፣ በአንድነትና በሰላም ምልክትነት የሚታወቀው የነጃሺ ታሪክ፤ ዛሬ በአዲስ የተስፋ፣ የልማትና የታላቅ ሥራ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። የታላቁ ነጃሺ መስጂድ ግንባታ መጀመር፣ የእምነት መሠረትን ከዘመናዊ የግንባታ ጥበብ ጋር የሚያገናኝ፣ ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪካዊ ቅርስ ለመፍጠር የተጀመረ ታላቅ ተልዕኮ ነው። በ32,000 ካሬ ሜትር አጠቃላይ የሕንፃ ወለል ስፋት የሚገነባው ይህ ፕሮጀክት፤ 16,000 ካሬ ሜትር ለቤት ውስጥ የሶላት ማከናወኛ፣ ተመሳሳይ ስፋት ያለው የውጭ የሶላት ቦታ፣ እንዲሁም ቀሪውን 16,000 ካሬ ሜትር ለምድር ውስጥ የመኪና ማቆሚያ፣ በታላላቅ በዓላትና የሕዝብ ብዛት በሚጨምርባቸው ወቅቶች ለተጨማሪ የሶላት መስገጃነትና ለሕንፃው የአገልግሎት መስጫዎች በሁለገብነት እንዲያገለግል ተደርጎ የተነደፈ ነው።  በተጨማሪም 54.6 ሜትር አጠቃላይ የሕንፃ ከፍታ፣ 36 ሜትር ከፍታ ያለው ግዙፍ ጉልላት ከነቀበቶው እንዲሁም ሁለት ባለ መቶ ሜትርና ሁለት ባለ ሰማንያ ሜትር ሚናራዎችን ያካተተ የላቀ የሥነ-ሕንፃና የምህንድስና ሥራ ነው። ይህ መስጂድ የሶላት ቦታ ብቻ ሳይሆን፤ የእምነት፣ የባህል፣ የትምህርት፣ የማህበራዊ ትስስርና የሰላም ማዕከል ይሆናል። በእምነት ተጀምሮ፣ በትጋት የሚገነባ፣ በላቀ ጥራት የሚጠናቀቅ፣ ለትውልድ የሚተርፍ ታላቅ ቅርስ! የሀገር ቅርስ፣ የታሪክ ክብር፣ የትውልድ ውርስ። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለዚህ ታላቅ የእምነትና የታሪክ ፕሮጀክት መሳካት የላቀ አስተዋፅኦ በማበርከቱ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።  እንዲሁም በበጎ ፈቃድ፣ በቁርጠኝነትና በእምነት ለግንባታው ድጋፍ እያደረጉ ለሚገኙ ሁሉም በጎ ፈቃደኛ ባለሀብቶች ከልብ የመነጨ ምስጋናና ክብር እናቀርባለን

About