@aman.beaman01: #creatorsearchinsights #fyp #tiktokteam

@ሳሙኤል ዘቤተማርያም
@ሳሙኤል ዘቤተማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 16:39:18 GMT
142302
7204
177
1360

Music

Download

Comments

b2k69877
B2k :
ቢዘምር ምን አለበት ደስ ብሎት እኮ ነው መድረኩንም አንዳንዴ ለቀ ቅ አድርጉ ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር ብሎ የለ
2026-11-14 18:32:18
152
user58775639805
Melkamu minale :
ብትታገሱት ምን ነበር
2026-11-14 18:20:24
80
beti.19036
Beti 19 :
ቢዘምር ችግር የለውም ግን ቤተክርስቲያን ህግ አላት በስሜት የምትጓዝባት አይደለችም ስርአት የሚባል ነገር አለ
2026-11-14 18:53:21
43
hapyyyy34
Nihal2121 :
ቢዘምር ምን ነበረ በት
2026-11-14 18:29:47
87
kidu25
kidu :
ምን አለበት ቢዘምር
2026-11-14 18:58:34
37
now.life20
samual.@ :
መንፈሱ ተቃጥሎ ይመስለኛል😭😭
2026-11-14 18:35:50
30
jo343149
Jo (ሐበሻ ዲዛይን) :
ትክክል ነው እኮ እየዘመረ ነበር ምን አለበት
2026-11-14 19:31:56
3
yaredjesus11
Yared Halefom :
ትክክል ነዉ ለፍጡር ይዘፈናል እንጂ ኣይዘመርም ከ ጌታ ተልኮ ነዉ ልጁ ያቋረጠዉ 44.
2026-11-14 18:42:39
4
abulex45
abi dan :
[Tears of joy]
2026-11-14 19:47:04
0
user6520221334224
እኔው ራሴው ነኝ :
ምንችግ አለው ለምትሉት ግን ምናቹን ነው የሚያማቹ ምሳሌ ልስጣቹ እስኪ የናተ ኪሳቹ ውስጥ ያስቀመጣቹሁት ኢሄ ሰውዬ ያለናተ ፈቃድ ዘው ብሎ በርብሮ ቢወስድባቹ ደስ ይላቹሀል ???? አየሰላቹም አይደል እደዚህ ነው አሁንስ አገኛቹኝ
2026-11-14 19:13:01
6
esubalew.alie.kas
🇪🇹🇪🇷🇮🇱🇺🇸 :
በህግ ይጠየቅ
2026-11-14 18:42:13
1
netsi.tare.ambo
ህልም አለም :
tenegna ayemeslgnm😁
2026-11-14 18:58:42
5
sebrina6622
𝑛𝑎𝑟𝑑𝑖 :
አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን
2026-11-14 19:08:18
7
assmartshife
us :
ይዘምር የምትሉ
2026-11-14 19:31:59
3
maye_a21
𝐌𝐚𝐲𝐞 :
ምን አለ ብዘምር ምንልባት ፈጠሪ ሊኮ ብሆንስ
2026-11-14 19:19:49
3
bettyfashion16
haatuu ሌብነት 😍 :
አዝናለሁ ምን አጠፋ 💔
2026-11-14 19:17:03
2
amu_ye_emuka
ኬልቅያስ :
liju menfes alebet yimeslegnal
2026-11-14 18:12:20
5
sintayehu.mamuye
🌹አማን🌹 :
ሲሳዝን
2026-11-14 18:46:35
5
edale.mikael
Edale mikael :
ቢዘምር
2026-11-14 18:01:31
6
adanoadano27
እናከድካ ምፅባይ!!!🥰🦅 :
ነጠላ አልብሰዉ ምን አለበት ብዘምር ደስ ብሎት ነዉ የኔ አባት🙏
2026-11-14 18:53:05
8
kelkiyasw
የሰማዕቱ ልጅ ነኝ :
አረጋግተዉት አብሮ ቢዘምር አባቶች ምነዉ ወከቡ ይሄ ልጅ እርግጠኛ ነኝ ባልልም መዝሙሩን ይወደዋል
2026-11-14 19:07:08
4
mekdes.teshome06
Mekdes Teshome :
ቢያመሰግን ምን ችግር አለው
2026-11-14 18:52:43
3
abriham679
Abity :
ለጊዜው ሳቅሁና እንደታመመ ሲገባኝ አሳዘነኝ ማርያምን
2026-11-14 18:44:53
4
lamri_2119
lãmrï🦋 :
yemelaku sim sitera new yenededew kidus gebreal abate
2026-11-14 19:07:47
2
arega_creative
Arega @temer :
ምን አለበት በዚያ ስዓት የተቀረጸ ቪዲዮ ባታወጡ፣ልጁ ምን ምናልባት የአዕምሮ ታማሚ ሊሆን ይችላል። ለእሱ በዚህ ቅዱስ መድረክ ላይ መገኘቱ ለአዕምሮው፣ለህሊናው ደስታን ስለሰጠው፣የውስጡ ቁስል በዚህ ቦታ እረፍት ከሰጠው ትክክል ነው ያደረገ፣ህሊናውን በተነጠቀ ሰው ላይ መቀለድ ይመስላል እሱን እግዚአብሔር ይወደዋል።
2026-11-14 19:19:14
2
To see more videos from user @aman.beaman01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About