@ashugzh: #የባህሪ ልጃ ነው#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መስቀል_የነፍሳችን_መዳኛ_ነው

ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 14 November 2026 18:39:57 GMT
20890
1957
47
236

Music

Download

Comments

lijzelalem1
ⓏⒺⓁⒶⓁⒺⓂ :
ክርስቶስ ከድንግል ማርያም የተወለደው በእውነተኛ ሥጋ ነው፤ መለኮቱን ግን ከእርሷ አልወሰደም። ይህ ሁለቱን ባሕርያት ሳንቀላቅል አንድነቱን የምንመሰክርበት የሥጋዌ ምስጢር ነው።🥰🥰🥰
2026-11-15 05:34:47
5
yabotse.selihom
Yabotse Selihom :
እንደዛ ከሆነ ግን ሁለት ባህርይ የሚል አያመጣም? ለምሳሌ ቅድመ አለም የአብ የባህርይ ልጅ ይባላል፣ ድህረ ዓለም ደግሞ የቅስት ድንግል ማርያም የባህርይ ልጅ ሲባል ሁለት ልደት ብቻ ሳይሆን ሁለት ባህር ወደሚል የንስጥሮሳዊ አስተምህሮ መግባት አይሆንም?
2026-11-15 09:56:44
0
user7356836216201
kuku :
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል
2026-11-15 04:25:18
2
raeliens666
Adoni :
philosophy
2026-11-15 15:00:15
0
yordanos.abi3
Y@ :
ምንታዌን እመን ሁቸት ባህርይ አለው
2026-11-15 03:35:08
0
robeltamirat12
Rob€| :
እውነት ነው እየሱስ ክርስቶስ የባህሪ ልጇ ነው ከስጋ ስጋዋን ነስቶ የተወለደ ስለሆነ የባህሪ ልጅ እንጂ የፀጋ ልጇ አይደለም:: የፀጋ ልጅ ካለን የዮሐንስ ወንጌል 19:26-27 ማየት እንችላለን
2026-11-14 18:58:13
5
adisu03
ኃይላት :
ትምህርቱ ልክ ነው ማለትም ለእናታች የባህሪ ልጅ ነን እንጂ የፀጋ አይደለንም
2026-11-15 04:58:37
1
yitages805
yitagesu ashagre :
ምን እናድርግ እሺ ቆይ ወንጌል ስለልጁ ነው ብሎ ገላገለን መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ሌላ የለም
2026-11-15 02:27:20
1
binisol3075
Bini :
ቅባትና ተዋህዶ
2026-11-15 11:57:38
0
ademan2712
Kidus Yared (ቅዱስ ያሬድ) :
መምህር ይሄ ምስጥር ለእርስዎ ይከብዶታል ብተውት ይሻላል ምስጥሩ ከባድ ነው።
2026-11-15 11:36:58
0
esayas.tesfaye2
Esayas Tesfaye :
ምርጥ ትንተና
2026-11-15 05:47:32
1
firehiwot221
ዐባይ ትራሱ ፣ቅኔ ሞገሱ :
ኮንፊደንስ ሲመች
2026-11-15 06:06:08
1
endalew.endalew1
endalew Endalew :
አሜን ቃለህዎትን ያሰማልን አባታችን።
2026-11-15 12:46:49
0
mohamednurreshad
mohamednur reshad :
if this not illusion then what is illusion?
2026-11-15 02:27:54
1
makbel4444
ማኪ ነኝ አስቸጋሪዋ🍫 🤦‍♂️ :
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል❤
2026-11-15 06:13:28
0
gracetruth7
ጸጋና እውነት(Grace &TRUTH =JESUS :
በስማም
2026-11-14 23:15:29
0
asebetekle
አሰበ ተክሌ :
እውነት ነው
2026-11-15 05:02:56
0
getu.a0
ልኡል የኢትዮጵያው❤❤❤❤❤❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-15 07:48:13
0
abayminich
𝓰𝓲𝓼𝓱-𝓪𝓫𝓪𝔂-𝓼𝓮𝓴𝓮𝓵𝓪 :
አሜን
2026-11-15 07:36:46
0
getu.a0
ልኡል የኢትዮጵያው❤❤❤❤❤❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-15 07:48:02
0
user4638167530738
እኔ እርሱ ነኝ :
ስለዚህ ፍጡር ነው
2026-11-15 05:25:58
0
diakonaat
ሥርዓተ _ ሰማይ :
ኤዲያ ማንንም አልሰማ ዝምብለህ አታወሳስብብን ቅዳሴ እቀድሳለሁ ወደቤቴ
2026-11-15 11:19:38
0
user1571830811288
גודדאו :
እንዴት ሁኖ ነው አምላክ የሚሆነው ? ክርስቶስ ይሁዲ ነው ክርስቲያን አልነበረም ሰው ነው በራሱ አምላክ ነኝ አላለም በማያውቀው ጉዳይ ነበር ማለት እውነትን መካድ ነው
2026-11-15 10:49:52
0
ethiopyawenat
ተገርሜ :
❤️❤️❤️
2026-11-15 10:22:29
0
bogizelekullu
እውነትን ፍለጋ :
@ዘክርስቶስ Zekristos
2026-11-15 10:51:34
0
To see more videos from user @ashugzh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About