@shaban3068: #fyp #fypシ゚ #foryou #etophiya_tik_tok🇪🇹🥰 #መርካቶ

ሻዕባን
ሻዕባን
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 November 2026 19:03:37 GMT
6260
432
90
202

Music

Download

Comments

abdlhakimabrar638gmail.c
kimo :
አባታችን መምህር ሰአሉ የመምህር ቆንጆ ቲቸር ኤደን የት ደረሱ እስፖርት መምህር ግራኝ ምርጥ ጊዜ🥰🥰🥰
2026-11-14 20:19:55
12
hasna.muhammedada
H.m :
1985. esk90. t kdny. t.abab. t.ty tbhe . t salu gwduchy. faska etnshe HBTAMU tle gyta sultane amere Hana flge are buzu
2026-11-14 22:02:38
0
sami212819
Sami :
መምህር ልዕልና 🙏🙏
2026-11-14 20:25:36
3
user1471186346135
user1471186346135 :
ትዝታ ቢገድል ገለከኝ ነበር !!!ኡመር ሰመተር ልጅነቴን አስታወስከኝ ከነቲቸር ታዬ ተበጀ የመልካሙ ተበጀ ወንድም ቲቸር ኪዳኔ ስእል አስተማሪ ቲቸር ሁሴን ጎሳዬ ግርማ የእጅ ስራ አስተማሪ ዝንቦ ሻይ ቤት ኸረ ስንቱን አስታወስከኝ 😭😭😭
2026-11-14 20:23:54
6
engida103
Engida :
8 አመት የተማርኩበት የማይመለስ የልጅነቴን ጊዜ ያሳላፍኩበት ሁፍ ምርጡን ጊዜ ስላስታወስክኝ አመሰግናለው እስኪ ከ 91 እስከ 98 የተማራቹ ቲቸር ወንጌል አይናለም ሳህሉ መሀመድ አበራ ድሪባ ሁሉንም አስተማሪዎች እንደኔ ሚወዳቸው እንግዳ ነኝ እረባሹ ተማሪ ወዬ በሉኝ ❤️❤️❤️
2026-11-14 20:10:29
8
maziuser101568913
mazi user930434025 :
መምራኖቻችን፣ አዜብ ፣ ልዕልና ፣አቶ ሳህሉ ፣ ዐይንዬ፣ አበራ ፣ ሙክታር ፣ምስራቅ ፣ሊዲያ ፣ጃንቦ ፣ ኤፍሬም ፣ ኪዳኔ ፣ ህይወት ፣ዲሪባ ፣ኤደን ፣ሁሴን እረ በትውስታ ወደ ዋላ መለስከን እናመሰግናለን ።
2026-11-14 21:40:00
2
raghibminellah
فوأد 🫀 :
Teacher hiwot 1gna kfl mechem alresatm
2026-11-14 20:15:32
0
user3818679458231
kasime :
አራ ተውን በነተቹ በቃ በትዝተ ወደኅለሰቹ ስቀየችን አተብዙት አልሞት አልነቹ
2026-11-14 21:25:40
2
semiraahmed912
Semu ty :
English teacher ephrem
2026-11-14 21:03:02
0
mehdimehammed19
Mehdi Mehammed :
ቲቸር ኪዳኔን አስታወሳቹኝ አመሰግናለሁ
2026-11-14 20:07:10
4
hyuheav2126
👅hyab🌈🍫🇧🇷🍁 :
ቲቸር፡ቆንጂት፡ምትኩ፡አይናለም
2026-11-14 20:32:56
2
user106202673
saraሺቲ ክሪስ ሸርሸፍ :
ገብረፂሆን እርዕሰ መምህር አሉ ይሆን
2026-11-14 20:29:33
2
user886716153096
humumahir :
8 አመት የተማርኩበት በጣም ብዙ ነገር ያወኩበት ምርጥ አስተማሪዎች የነበሩበት እነደ አባት የምንፈራቸው መነገድ ላይ ሳይቀር ቲቸር ዘውዱ ቲቸር ሳህሉ ቲቸር ኤደንና ምትኩ ሲኮራረፍ የሚያሳዩት አክት እረ ስንቱ 😅 አዲስ ከተማ ለመግባት ጓግተን የካቲት 23 የተመደብን አለን
2026-11-14 21:56:05
0
lijsala
ሳ ች✌️✌️✌️ :
Wala
2026-11-14 20:12:32
2
egr.e.enta.l
Ñegr Ÿe Ŝenta Lĩĵ :
alen alen🥺🥺🥺🥰🥰🥰
2026-11-14 19:11:21
5
jr66078
jr :
በኛ ት/ቤት ለምንድነው ማይሰራው
2026-11-14 20:29:33
1
maranata.fiker
maranata fiker :
አይንዬ
2026-11-14 20:09:55
3
abushegola
Abushe Gola :
በዘራይድራስ ይሰራልን
2026-11-14 19:49:56
1
user8783245925707
የመዉባ ልጅ :
መምህር አዎት
2026-11-14 19:20:57
3
bireman125
ብሬ :
6A መምህር ድሪባ
2026-11-14 19:15:48
3
user8685762124659
negash adenew@ :
temrbtalw
2026-11-14 19:48:35
1
fikier92
Dagi f :
እምባዬ መጣ❤️❤️
2026-11-14 20:52:05
1
user2945518052717
dana :
ቲቸር ተክሌን የሚያስታውስ ዳሊክተራችንንን😁😁😁😂😂😂አራችንን ነበር ሚያበላን
2026-11-14 20:38:22
1
jeje12345678910111213
JJ :
እምባዬ መጣ በጣም ወደ ሗላ መለሰከኝ ብራዘር 10q
2026-11-14 20:25:17
1
nina85196
Nina :
Enate temerabetalch😳
2026-11-14 20:42:59
1
To see more videos from user @shaban3068, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About