@trangruoiday: Vòi nước bám thành từng mảng cặn khó chịu cực #taycancanxi #taycanxi #bentomop #dondepnhacua #trangruoiday

Trang ruồi đây
Trang ruồi đây
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 15 November 2026 01:53:11 GMT
319
21
21
1

Music

Download

Comments

phthuynie
𝙐𝙮𝙣 𝙐𝙣𝙗𝙤𝙭 •ᴥ• :
Ưng nha
2026-11-15 03:36:09
0
vynygy2
vifany :
Xịn nha
2026-11-15 03:33:45
0
hgamm_26
Hồng Gấm 26 (Mẹ Gold) :
Tiện lắm nè
2026-11-15 05:26:47
0
mebemy25
Mẹ Bé Mỹ 🍀 :
E mới nhận hàng nhé
2026-11-15 07:34:25
0
m.qunh.nh519
TÚ BÀ SALE :
tẩy sạch
2026-11-15 05:52:57
0
phuong.tbvs1
Cô gái bán chậu☺️ :
tiện lắm lun
2026-11-15 07:22:32
0
kenhmecem66
Kênh Mẹ Cem :
sạch lắm luôn
2026-11-15 02:20:54
0
kmmuasam
KIM MUA SẮM :
Tẩy loại này sạch tiện ưng lắm
2026-11-15 03:31:23
0
meomeo_2569
kimbap *ੈ✩‧₊˚ :
Xịn z
2026-11-15 03:50:01
0
quynhtrangvu555
Vũ Quỳnh Trang :
dùng thích lắm luôn nha
2026-11-15 02:18:21
0
hng.nga94727
Kem bôi nấm ngứa Nhật Bản :
sp tốt
2026-11-15 04:08:26
0
thungoc1503
🎀𝓣𝓱𝓾 𝓝𝓰𝓸̣𝓬 🎀 :
Mê
2026-11-15 02:32:11
0
thanhlan2202
Thanh Lan 🌻 :
Ung nha
2026-11-15 02:05:09
0
thuthuyson93
Thu Thủy Sơn :
miếng tẩy dùng ok nha
2026-11-15 02:06:34
0
tientienmena
tiên tiên mẹ na :
ưng lắm luôn
2026-11-15 02:50:17
0
trn.thy020
Trần Thúy :
Xin nha
2026-11-15 02:48:08
0
medoro02
Mẹ Đô Rô :
Miếng này chà tiện quá
2026-11-15 02:38:37
0
trinhhaoai
TrinhHaoAI :
Xịn quá đi
2026-11-15 02:20:53
0
m.em.b.xiu
Mẹ em bé xíu :
sạch ưng lắm
2026-11-15 09:14:39
0
To see more videos from user @trangruoiday, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Replying to @bir975 ለምን ?? [12] ጊዜ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስና በእንተ  እግዝእትነ ማርያም. እንላለን። _______________________ በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት ሁል ጊዜ ካህኑ እግዚአብሔር ከታሰራችሁበት የኃጥያት ማሠሪያ ይፍታችሁ ሲል [12] ጊዜ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስና  [12] ደግሞ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ካህናትና ምዕመናን በሙሉ በጣቶቻችን እየቆጠርን ይህንኑ  [12] ጊዜ እንላለን። እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ማለት፦ አቤቱ ክርሰቶስ ማረን ሲሆን በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ደግሞ ስለ እመቤታችን ማርያም ብለህ ክርሰቶስ ማረን ማለት ነው። አስራ ሁለት ጊዜ እግዚኦ መሐረነ መባሉ ለቀኑ 12 ሰዓት በእንተ እግዝእትነ ማርያም ደግሞ ለሌሊቱ 12 ሰዓት ሲሆን በአጠቃላይ በየሰዓቱ ለሠራነው ኃጥያት ለሃያአራቱ ፳፬ [24ቱ] ሰዓት ምሕረትን እናገኝ ዘንድ ነው። ሌላው አሥራ ሁለት ጊዜ የሆነበት ምክንያት ፦ ፩ኛ. በስመ ሥላሴ ነው። በእያንዳንዱ ፊደል _________________________ አ ብ ወ ል ድ መ ን ፈ  ስ  ቅ ዱ ስ ፩ ፪  ፫  ፬ ፭  ፮  ፯  ፰ ፱  ፲ ፲፩ ፲፪ ________________________ ፪ኛ. የድኃነታችን ምክንያት በሆነችው በእመቤታችን ስም ፊደል ___________________________ ቅ  ድ  ስ  ት  ድ  ን  ግ  ል ማ  ር  ያ  ም ፩  ፪   ፫  ፬  ፭   ፮   ፯  ፰  ፱  ፲  ፲፩ ፲፪ _________________________ አቆጣጠሩም እግዚኦ መሐረነ ሲባል በአውራጣት እየቆጠሩ ከጠቋሚ ጣት ወደታች ቀጥሎ በመሐል ጣት ወደ ላይ ከዚያም በቀለበት ጣት ወደ ታች ተደርጎ በማርያም ጣት [በትንሿ] ጣት ወደላይ ነው። _________________________ ከጠቋሚ ጣት ወደ ታች ፦ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ከሰማየ ሰማያት መውረዱን በዚህ ምድር መመላለሱን ሕማሙንና ሞቱን እናስባለን። _________________________ መሐል ጣት ወደላይ ፦ ማረጉን ወደ ሰማይ መውጣቱን _________________________ በቀለበት ጣት ወደታች ስንቆጥር፦ ለፍርድ መምጣቱን __________________________ በትንሿ ጣት ወደላይ ስንወጣ፦ ደግሞ ሁላችንን በትንሳኤ ዘጉባኤ ይዞን ወደ ሰማይ እንደሚያወጣን እያሰብን ነው። __________________________ በእንተ እግዝእትነ ማርያም ስንል አቆጣጠሩ፦ ከትንሽ ጣት ወደ ታች ይጀመርና በጠቋሚ ጣት ወደላይ ይፈፀማል። ይህም እመቤታችን ድንግል ማርያም ከትሕትና  ወደ ልዕልና ከፍ ማለቷን የሚያሳየን ምስጢር ነው። __________________________ #ፎሎው_ላይክ_ሸር_repost_አድርጉ    #እግኦማህረነክርስቶስ #በእንተ_ማርያም_መሐረነ_ክርስቶስ #ሀይማኖትአንዲትናት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

About