@apostle0668: ምስክር በ3 ይፀናል። ይሄን ትምህርት አትጋፋውም! ለማንኛውም የመጨረሻውን ውይይቴን በሚያምር ሁኔታ በፍቅር ጨርሸዋለሁ ከዚህ በኃላ ምንም ላገኝ የምችለው ትምህርት የለም። ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ስለነበረን ጊዜ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ከዚህ በኃላ ምን አልባት በዶክትሪን ላይ ጥያቄ ያለባችሁን ለማገዝ መልስ ለመመለስ አለሁ እንጂ ውይይትም ሆነ Debate አቁሜያለሁ። Much Love and Respect ❤️❤️🙏

δάσκαλος-ያዲ
δάσκαλος-ያዲ
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 15 November 2026 02:31:16 GMT
952
155
49
183

Music

Download

Comments

sisay.woldemichae6
Unique Woldemichael ❤️❤️❤️ :
ያዲዬ በጣም ኮ ነው ምወድህ 🥰💔
2026-11-15 13:18:18
1
bless9006
Truth :
በስጋ የተገለጠው አብም ወልድም ነው😂😂👏👏
2026-11-15 09:40:36
1
apostle13712
petra :
ፍጹም ኅብረትና ቅድስና (ኸርማን ባቪንክ): በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ "ፊት" የሚለው ቃል የአንድን አካል መገኘትና ሞገስ ያሳያል። አዳም በኃጢአት ምክንያት ከእግዚአብሔር ፊት ተሸሽጎ ነበር (ዘፍ. 3፥8)፤ መርገም ሲወገድ ግን ያ መለያየት ቀርቶ ከእግዚአብሔር ጋር ፊት ለፊት የመኖር ዘላለማዊ ኅብረት ይመለሳል። ማጠቃለያ አባቶች፦ "ፊቱን ያያሉ" ሲሉ ያለ መጋረጃ በፍጹም ፍቅር ከእግዚአብሔር ጋር መኖርንና የማይጠፋ ሕይወትን መካፈልን ያጎላሉ። ስኮላር ምሁራን፦ የእግዚአብሔርን ፊት ማየት ማለት በክብር የተነሣውን የክርስቶስን ፊት በዓይን እያዩ፣ በነፍስ ደግሞ የእግዚአብሔርን ማንነት ያለ ምንም ጥላ በፍጹም እውቀትና ደስታ መረዳት እንደሆነ ያብራራሉ።
2026-11-15 08:37:01
0
ababu.adema88686200
My side :
ያዲ እኮ ልካቸውን ታቃለክ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 በራሳቸው አንደበት ታስመሰክራለክ😳😳😳
2026-11-15 04:02:27
1
onlyjesus520
Sarah✝️ :
ዳኒ እኮ አንደኛ ነው🥰
2026-11-15 13:30:38
0
mesi.apo.lije
Mesi apo አንድ አምላክ ልጅ ነኝ 🙏❤️ :
ያድ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-15 13:52:05
0
tsehayinesh5
ኢየሱስ ልጅ ብቻ አይደለም አብምነው ስላሴ የለም :
በክርስቶስ የተገለጠው እግዚአብሔር አብነው አለ ዋው🙏😂
2026-11-15 11:32:59
0
sidona060
ሲዶና :
አይ ገበየሁ 😂😂
2026-11-15 10:05:26
0
niguse.mada
Niguse :
ወንድመ በርታ ጸጋህን ያብዛል
2026-11-15 07:34:26
0
babi54223
Solomon @H :
እየሱስ ይመስገን ስለ ሁሉም 👏👏👏
2026-11-15 08:54:30
0
tsegenet2127
Ⓣⓢⓔⓖⓔⓝⓔⓣ✝️ :
አብን ያየው አንድም የለም ከወልድ ውጭ✌️ወልድን ያየ ግን አብን አይቷል ምክንያቱም አባቱን የተረከው ልጁ ስለሆነ አብ በልጁ ስለሆን የተገለጠው ልጁ ደግሞ እኔነት ያለው ከሥላሴ ሁለተኛው አካል ነው ብሮ። ለብቻዬ የምትተዉበት ሰዓት ይመጣል፥ አሁንም ደርሶአል፤ ነገር ግን አብ ከእኔ ጋር ስለ ሆነ ብቻዬን አይደለሁም።ዮሐንስ 16÷32
2026-11-15 07:01:08
0
user3736148205144
snowa2.el :
ፍቱ የማነው
2026-11-15 10:06:43
0
elsaabude
Elshae :
Karis gar tigil la kalu tashanafu please 🙏
2026-11-15 09:33:12
0
wongel211
GOOD NEWS🎤 :
ተጨባበጥን እኮ🥰🥰🥰
2026-11-15 06:50:53
0
yehonelegnal
Amen :
😂😂😂ያዲያችን እንረዳሀለን
2026-11-15 02:51:09
0
tsegaye.degu31
Snowsu.el :
2026-11-15 09:57:52
0
biblical_teachings1
መጽሐፍ ቅዱሳዊ - Biblical :
እ?👀
2026-11-15 10:54:40
0
witnessofthetruth
Dera on The Rock :
አለቀ።👏👏👏
2026-11-15 05:38:38
0
nat47424
Zaki :
ደኒ አይዞህ
2026-11-15 05:38:52
0
dibora1995
@Dibora@ :
yixemequ yemitilu🙋💯💯💯💯
2026-11-15 06:08:45
0
jerry51309
Jerry የሥላሴ አማኝ💙 ኢየሱስ አብ አይደለም :
አይዞህ ያድ
2026-11-15 05:52:46
0
onlyjesus520
Sarah✝️ :
ያዲዬ አንደኛ ተባረክ🥰🥰❤️❤️
2026-11-15 13:32:41
0
shituyeapostolicgirl
Shituýe Apostolic girl👩🦋 :
ጨረሰው እኮ ያዲዬ ምንድነው ክርክር ከነዚህ ሰዎች ጋር?😁☺️
2026-11-15 06:11:31
0
nat47424
Zaki :
በሥጋ የተገለጠው አብም ወልድም ጨረሰው
2026-11-15 05:34:31
0
To see more videos from user @apostle0668, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About