@kumnegerplus: Getachew Reda, Advisor Minister on horn affairs to the PM on his new interview regarding Eritrea & the horn of Africa. #kumngerplus #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #አሰብ #fypppppppppppppp

ቁምነገር PLUS 📚🌎 🧠
ቁምነገር PLUS 📚🌎 🧠
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 November 2026 06:55:20 GMT
7606
275
12
24

Music

Download

Comments

user7458170314409
. :
ኧረ ዶላር ይልካሉ።ባድመ የመጨረሻው ጦርነት አንድ ታንክ ተቃጠለ ሲባል 10ሺህ ዶላር እንሰጣለን አሉ ፣ ሻቢያ ወደ 40 ታንክ አቃጠልኩ አለ ። እነ ፈረንሳይ ኢትዮጵያ ታንክ ማምረት ጀምራለች እንዴ አሉ። ወያኔ የተመናመነ የማጥቃት ርምጃውን እያለ ሲዘግብ የቀጨጨ እጅ ይታየኝ ነበረጨ።በመጨረሻ ዘመቻ ፀሐይ ግባት ተጠናቀቀ ብሎ የኢትዮጵያ መንግስት ሰበር ዜና አሰማ ። ኢሳያስን አስወግዳችሁ ፣ማንን ትተካላችሁ? ኢሳያስ ትልቁ ኳሊቲው ኤርትራውያንን በአንድ ዜጋነት መምራቱና ሽብርተኞች በአለም ላይ ሲፈነጩ ኤርትራን ረግጠው አያውቁም። ጥንቃቄ ያስፈልጋል። የኛም የባሕር በር ጉዳይ በግርግር እንዳይረሳ፣ ወይም በጉልበት ተወሰደብን እንዳይሉ በሕጋዊ መንገድ መቋጨት አለበት።
2026-11-15 13:44:04
3
user7903037910290
user7903037910290 :
🤣🤣🤣
2026-11-15 13:59:38
2
esayasjr21
Esayas Jr :
😁😁😁
2026-11-15 18:40:27
1
To see more videos from user @kumnegerplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About