@elias_ev_technology: 🚗⚡ ኢቪ ባለቤቶች ሆይ፣ መኪናችሁን ከተሳሳተ መረጃ ጠብቁ! በዚህ ወቅት “የኢቪ ባለሙያ ነኝ” በማለት በቂ የቴክኒክ እውቀት ሳይኖራቸው የተሳሳተ መረጃና ምክር የሚሰጡ ሰዎች እየበዙ ነው። ይህም የኢቪ ባለቤቶች መኪናቸውን በትክክል እንዳይጠቀሙ ከማድረጉም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪና ለቴክኒካዊ ጉዳት ሊዳርጋቸው ይችላል። ✅ መፍትሔው ትክክለኛ እውቀት ነው! 📘 ኢቪ ሳይንስ (EV SCIENCE) በሙያዊ እውቀትና በተግባራዊ ልምድ የተዘጋጀ፣ የኢቪ ባለቤቶች መኪናቸውን በትክክል እንዲረዱ፣ በደህና እንዲጠቀሙና በአግባቡ እንዲንከባከቡ የሚያግዝ በአማርኛ የተዘጋጀ ተግባራዊና ሙያዊ መመሪያ መጽሐፍ! መኪናዎን በግምት ሳይሆን በእውቀት ይጠቀሙ! 📚 መጽሐፉ በአሁኑ ወቅት በሕትመት ላይ ሲሆን፣ በታኅሣሥ 2019 ዓ.ም. በጃፋር መጻሕፍት መደብር ለገበያ ይቀርባል። ኢቪ ሰሳይንስ | EV Science #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #electriccar #fyp #eliasev #evrepairgarage
Elias EV | Ayu Electric car
Region: ET
Sunday 15 November 2026 08:42:06 GMT
Music
Download
Comments
tare :
yet maggnet echlalew electrician ena ev trainer negn ela
2026-11-16 19:01:19
0
behumanbing :
የት ማግኘት እችላለሁ ?
2026-11-15 14:20:25
0
ghb :
የኢቪ (Electric Vehicle) ቴክኖሎጂን በአማርኛ ቋንቋ በማዘጋጀት ላደረከው ትልቅ አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን! ይህ መጽሐፍ ለብዙዎች ግንዛቤ መፍጠሩ የማይቀር ነው። ለቀጣይ ሥራዎ መልካም ዕድል!
2026-11-15 10:49:07
2
Mastunat💯 :
betam Qualitywn yetebeke ye technology book nw enamesegnalen ela
2026-11-15 12:25:38
0
Berhane Alula :
sorry yet yegegal
2026-11-15 10:52:18
0
kasse 🔋💡 :
bro how can i get the pdf🙏
2026-11-15 14:16:30
0
SIAD Automotive :
Congrats Brother
2026-11-15 13:22:31
0
Mimi Bereket :
bzu ewket yemnagegnibet yemslgnal..
enamesgenalen ela
2026-11-15 09:58:42
2
l am nati :
gift lemget mn enarge
2026-11-15 12:07:25
0
Elias EV | Ayu Electric car :
🚨⚡ የኤሌክትሪክ መኪና ሳይኖርዎት ስለ ኢቪ ማወቅ ለምን ያስፈልጋል? 🤔🚗
📘 EV SCIENCE – ኢቪ ሳይንስ 🇪🇹
መኪና ቢኖርዎትም ባይኖርዎትም፣ ባለሙያ ቢሆኑም ባይሆኑም፣ ይህ መጽሐፍ ለሁሉም ነው!
✅ ቀላል አማርኛ፣ ጠቃሚ እውቀት!
🚀 በቅርቡ!
💬 እርስዎ ስለ ኢቪ መኪና የሚያስገርምዎት ነገር ምንድነው? 👇
2026-11-15 17:45:54
0
Mr X :
Bro congra
2026-11-15 18:22:31
0
Helen Teklu :
Congratulation
2026-11-16 09:23:42
0
Habtel :
🥰🥰🙏🙏
2026-11-15 08:47:21
0
@bety berry :
👌👌👌
2026-11-15 19:16:18
0
EV Solution/Dr.Hailu Abebe :
🥰🥰🥰
2026-11-15 12:23:21
0
bini :
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2026-11-16 06:16:11
0
Addis Chinese 投资埃塞 :
[Slay]
2026-11-18 16:24:03
0
To see more videos from user @elias_ev_technology, please go to the Tikwm
homepage.