@hyab_292:

ህያብ❤
ህያብ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 November 2026 08:45:30 GMT
408796
23068
857
1107

Music

Download

Comments

menorsbenathod7
Menors benat hod :
እንኳን በእጇ በእግሯም ታዉጣዉ የእናት ይጣፍጣል❤❤❤
2026-11-15 09:52:34
674
abebe.badada
✝️Moni muca kakau✝️🥰 :
biya kesa in jiru mo😁
2026-11-15 15:04:22
122
user9719717152371
Yene :
እኔ ግን በቃኝ
2026-11-15 08:51:40
119
temesgenatinaf1
Temesgen :
ማሪያምን እናቴ እንደዚህ ካልሰጠችኝ አይጣፍጠኝም
2026-11-15 12:16:37
56
sultan1.h.ali
sole :
ለምን እንጄራውን አስገብቹ አትፈተፊቱም?
2026-11-15 13:22:02
19
meron7894
berh :
einati
2026-11-15 14:14:54
0
moll4811
አላዛር :
እመኑኝ ይችን ልጅ አገባታለሁ🥰
2026-11-15 10:20:04
12
me072336
መልካምሁኒያለው :
የናቴእጅናፈቀኝኧረእንብላ🥰🥰🥰🥰
2026-11-15 16:14:51
3
adbarietsehaygmail.com
Geni የማርያም ልጅ :
እኔ እንደዚህ ሲደረግ አይቼ አላውቅም
2026-11-15 16:33:58
12
zemenay143
እናታለም ጎንደር 2 :
መፈለቃ የለም እዴ ማዘር🥰
2026-11-15 12:24:47
1
lonely36987
@lonely369 :
እኔ የታየኝ ❤️❤️
2026-11-15 17:09:46
6
bultumtic
@"Bultume man* :
berchi
2026-11-15 15:25:54
0
deve.fantaye
ዴቭ Barbiar Shop :
ምርጥ ነው ግን ይሄ የተለያየ ልምድ እና አኗኗር ላለው ማህበረሰብ ወይም ለሚድያ የሚቀርብ አይደለም 😍 እዛው ላደግነው ግን የእናትን ጠረን የእናትን ርህራሄ የሚሳይ ገላጭ የዱሮ አስተዳደጋችን ነው🥰🥰🥰🥰
2026-11-15 13:31:25
5
netsi4353
netsi :
ህያብ አልበላም ያልሽ ትመሢሊያለሽ አኩርፈሻል እኔም እንደዚህ እሆን ነበር ና ሣልበላ ውየ አቃለሁ😁😁😁
2026-11-15 08:57:15
7
mesy7025
mesi 🥰 :
ባህል ነው
2026-11-15 17:43:43
1
asmero321
asmero 321 :
እናቴ ከሆነች ጭልፋ ምን ያደርግልኚል ከፈለጋቹህ ምራቋ ወጤ ነው😥😥
2026-11-15 23:20:16
1
user6124969103197
asme :
orginal rayan calture!!!!
2026-11-15 11:12:44
1
user8134059045024
old man :
የእናት እጅ 👌🏼አንድ ያነሷትን ከበላህ ምሳህን በላህ ማለት ነው! ረጀም እድሜ ለእናቶች!🙏🏼
2026-11-15 17:11:59
1
merkato51
መርካቶ_Record 🎥📸 :
ጠብቁኝ እኔን ትታችሁ ልበሉ ነው 🏃‍♂️😂
2026-11-15 09:08:19
10
blenblen051
ብሌን 💝ሆደ 💖ባሻዋ 💕💕💕 :
ወይኔ ሲጥምኮ የእኔ ውድ እናቴን አስታወሺኝ ማዘርየ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰የእናት እጂ ማር ነው 💞💞💞💞💞💞💞💟💟💟💟💟
2026-11-15 09:10:09
9
eeyuye
Aቾ ✝️⛪️ :
በሒወቴ በምን እንደምቀና ታውቃላችሁ እናት ባለው ሰውእድለ ቢሷ እኔ 😭😭😭😭😭
2026-11-15 21:01:25
1
tamagnu44
ታማኙ ብቸኘው ንስር🦅 :
አያቴ ናፈቀችኝ🥺
2026-11-15 15:17:09
0
yalemzewd.bizuneh
Yalemzewd Bizuneh :
ልጆትን ለልጄ??🙏🙏
2026-11-15 16:50:58
0
attalwb121927
💔💔💔💔 :
እናትሽን ሽህ አመት ያኑርልሽ።🌹🌹🌹🌹🌹
2026-11-15 09:25:17
3
haay5983
ሳምሪ ጎጃሜዋ💖💖 :
ስሙምንይባላል
2026-11-15 15:44:09
1
To see more videos from user @hyab_292, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About