@haymanotabebaw69: ኅዳር 7 በዓለ፡ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በልዳ የተወለደ ታላቅ ሰማዕት ሲሆን፣ ለሰባት ዓመታት አሰቃቂ መከራዎችን ተቀብሏል። ኅዳር 7 ቀን ባረፈበት እለት የመበለቷን ቤት፣ በጸሎቱ የቤቷን ደረቅ ምሰሶ እንዲለምልም አድርጓል። ምእመናንም ይህንን ተአምርና የቅዳሴ ቤቱን በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ። ​እንኳን አደረሳችሁ! የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እና ጸጋው ከሁላችን ጋር ይሁን።

ሙሐዘ ሊቃዉንት ጎንደር በዓታ
ሙሐዘ ሊቃዉንት ጎንደር በዓታ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 November 2026 11:55:03 GMT
609
53
2
1

Music

Download

Comments

user1507441066326
ኪያየ ሰውነት የ 23 ቷ :
እንኳን አብሮ አደረሰን
2026-11-15 12:03:17
0
user3857602001666
ይትባረክ አለም :
2026-11-15 18:21:02
0
To see more videos from user @haymanotabebaw69, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About