@mefithetech: የመብራት ደረሰኝህ በድንገት እጥፍ የሆነብህ ለምንድነው? ⚡💸 የ"200 ዩኒት ወጥመድ"! ከጥቅምት 2019 (Oct 2026) ጀምሮ ባለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEU) ታሪፍ መሰረት፣ በወር ውስጥ ፍጆታህ ከ200 ዩኒት 1 ዩኒት ብቻ አልፎ 201 ዩኒት ከሆነ፦ ❌ ሙሉው 201 ዩኒት ከ4.24 ብር ወደ 6.60 ብር ያድጋል! ❌ ከ200 ዩኒት በታች ነጻ የነበረው 15% ቫት (VAT) ሙሉው ላይ ይጨመራል! (ልዩነቱ ወደ 700 ብር ገደማ ነው!) በዩኒቨርሲቲ ጥናት መሰረት ከቤት መብራት 60% የሚበላው ምጣድ (3,000–4,500 ዋት) ነው። እንዴት ከ200 ዩኒት በታች ማቆየት እንደምትችሉ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት! 📌 ክፍል 3 — Save እና Share አድርጉት፤ ሁሉም ቤት ማወቅ አለበት! 📡 የዲሽ፣ የሪሲቨር ወይም የቲቪ ተከላ እና ጥገና ከፈለጋችሁ የምትኖሩበትን ሰፈር ብቻ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ፤ በInbox አናግራችኋለሁ! 👇 #መፍትሄቴክ #creatorsearchinsights #አዲስአበባ #መብራት #ምጣድ
መፍትሄ ቴክ | ዲሽና ኤሌክትሮኒክስ
Region: ET
Sunday 15 November 2026 13:26:11 GMT
Music
Download
Comments
መፍትሄ ቴክ | ዲሽና ኤሌክትሮኒክስ :
እስቲ ባለፈው ወር የመጣላችሁን ዩኒት እና ብር ተመልከቱት! 👀 ከ200 ዩኒት አልፎባችሁ ደረሰኙ የጨመረባችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ?
(200 ዩኒት = ~848 ብር ያለ ቫት፤ 201 ዩኒት = ~1,525+ ብር ከነቫቱ!)
2026-11-15 13:55:12
0
To see more videos from user @mefithetech, please go to the Tikwm
homepage.