@hulumdocu: ማን እንደሚሳካለት እግዚአብሔር አይወስንም?! #እምነት #ስኬት #ጸሎት #መንፈሳዊ

ሁሉም | Hulum
ሁሉም | Hulum
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 November 2026 14:23:29 GMT
65849
6699
88
1676

Music

Download

Comments

s_i_b_t_a
YAb :
U messed something big point በፀሎት ብዙ የተፈጥሮ ህግ ሲሻር አይተናል በ መፅሀፍ ቅዱስ ሳምሶን ማየት ትችላለክ ሙሴን ፣ ዳዊትን ማየት ትችላለክ ብዙ ተአምራትን አይተናል ከተፈጥሮ ውጪ የሆኑ ነገሮችን 🤗
2026-11-16 13:13:26
102
haset5422
hani :
ህግ ካልክማ ዱላ ወደ እባብነት አይቀየርም ህግ ካልክማ ድንግል ፀንሳ አትወልድም ህግ ካልክማ ውሀ ወይንጠጅ አይሆንም ህግ ካልክማ 80 እድሜ ልጅ አይወለድም የቱን ጠርቼ የቱን ልተውልህ ህግ በአምላክ ዘንድ በእምነት ይሻራል ነው ምልህ ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር እሱ በፈቀደው ያንቀሳቅሳል ያ ማለት ግን ስንፍናን እያበረታታው ሳይሆን መጀመሪያ እግዚአብሔር እንደሚሰጥ እመን ከዛ ስራ ከዛ ታጭዳለህ።
2026-11-17 06:29:57
47
sofe.abera
prophet sofe :
የበራለት ብቻ ነው ይሔን ሚረዳው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-16 09:56:04
23
lucky1216192127
21 :
There is no gravity
2026-11-17 17:27:13
1
holland1301
mike :
u have to sart you tube
2026-11-16 13:00:58
0
ali2002bk
𝕬𝕷𝕴 𝕭𝕽𝕺𝕺𝕶 BK :
ይህ ሁሉ ጊዜ ለሁሉም ሰው እና በሁሉም ቦታ ታምራት አይሆንም፡፡ መርህ መከተል ለሁሉም ይጠቅማል ፡፡ ፀሎት መርህ አልፎ ይስራል ፡፡ መርህ መጠበቅ ግዴታ ነው ፡፡ መርህ እንደ መኪና ወሰደነው ፀሎት ደግሞ እንደ ነዳጅ ነው፡፡ ጥምረት ሲኖር ጤናማ ውጤት ይሰጠል፡፡
2026-11-17 02:16:56
0
heniopian2026
Heniopian :
this is the most enlightening concept " their I'd no miracle just the law of nature"
2026-11-16 13:36:35
1
nati.boy15
nati boy :
ፈራጅ ቆራጭ እግዚአብሔር ብቻ ነው
2026-11-16 17:50:12
7
kal.enu
Kal enu :
የሆነለት ያውቃል !!!!
2026-11-16 15:16:56
3
yoniworku
yonicars :
ተሳስተካል
2026-11-16 08:59:52
5
abd.dan
Abdul Ahemad imam :
wow yaltaye iyta nw🥰🥰🥰
2026-11-16 07:47:47
1
nobody.8550
Nobody 8 :
“በምድር ዘመን ሁሉ መዝራትና ማጨድ፥ ብርድና ሙቀት፥ በጋና ክረምት፥ ቀንና ሌሊት አያቋርጡም።” ዘፍጥረት 8፥22
2026-11-17 19:42:55
1
realtruth1105
𝓻𝓮𝓪𝓵🦋 :
አሪፍ ሐሳብ እና ዕይታ ነው ግን ሁሉንም መጠቅለል ከባድ ነው ምክንያቱም ማቴዎስ 6:8 ''ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና።''
2026-11-17 04:17:40
1
girmex37
GIRMEX :
nice view
2026-11-16 07:49:30
1
essentials_vibe
ካይሮስ :
በእግዚአብሔር ቤት ገና በቅርቡ ጌታን ያገኝን ከሆነ እግዚአብሔር በምህረቱ ያገለግለናል ነገር ግን እያደግን ስንመጣ እግዚአብሔር በመርህ ነው የሚያገለግለን።
2026-11-17 06:55:21
1
the.s.school
the.s.school :
ለዚህ እኮ ነው አምላኬ ህግን አልፎ ሲሰራልኝ ብዙ ጊዜ ያየሁት
2026-11-17 04:02:30
1
qelem.advert
Qelem Advert :
2026-11-16 10:18:09
0
mila_werk
Mila_Werk :
አምላክ አሸናፊዎችን እና ተሸናፊዎችን በዘፈቀደ አይመርጥም የታወቁ እና የተገመቱ ውጤቶችን የሚያስገኙ ሕጎችን አፅንቱዋል
2026-11-21 20:55:54
0
ashenafitesfaye14
Ashenafi Tesfaye :
ትክክል 🤙🤙🤙❤
2026-11-23 14:15:26
0
frashadash
ፍራሽ አዳሽ :
የለሁበትም
2026-11-25 06:43:18
0
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What country is this?
2026-11-23 04:34:17
0
shadows940
Michael assefa :
ተሳስተሃ
2026-11-24 06:07:10
0
activ407
የተረሳው ቀን..,🙆 :
ልክ ነህ በጣም ተሳስተሀል!
2026-11-24 17:28:00
0
abenezergetache71
Abenezer Getachew :
I learn this after many things lost
2026-11-16 12:45:51
0
To see more videos from user @hulumdocu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About