@foodlover189: እጅ ሳይነካው በማማሰያ ብቻ ተቀላቅሎ የተሰራ ምርጥ የዘአተር እና የቺዝ መናኢሽ! 😍🔥 ሊጡን አንዴ አዘጋጅተን ፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ በፈለግነው ሰዓት ትኩስ ቁርስ መጋገር እንችላለን። ሙሉ ሂደቱን ቪዲዮው ላይ ስሙት! 👇 #manakish #fyp #uae🇦🇪 #homemade #MeklitsKitchen

Meklit👩‍🍳
Meklit👩‍🍳
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 15 November 2026 15:23:44 GMT
146195
2867
101
2683

Music

Download

Comments

ameinat
? :
ከ30 ደቂቃ በላይ የሚቆይ ትዕግስት የለኝም ውዴ 😂
2026-11-16 10:31:29
21
user7802829627390
user7802829627390 :
በየትኛው ትግስቴ😁
2026-11-15 16:45:38
12
werkinesh403
መታገስ ዋጋ አለው :
በምን ነው የጋገርሽው በናትሽ መልሽ ሴትዩ ልካልኝ ነው የመጣሁ[Thinking][Pray]
2026-11-17 15:12:36
2
h.m7137
የባሏ አፍቃሪ የወድሟ ጠበቃ :
መዳማችሀ ሸር አድርጋላችሁ የመጣችሁ አለሁ በሉኝ ምግብ ስስሩ አቀርፁ እኔኮ ሞትኩ ያየችዉን ሁሉነው የምታሰራኝ 😭
2026-11-19 02:56:20
1
aysha.ausha30
Aysha Ausha :
ውዴ ባና ሳድረውስ
2026-11-18 15:29:45
1
zainabwolo
Zianab.S🇪🇹😍🇵🇸 :
ሶወርዶ ዳቦ እኮ በራሱ እርሾ እንጅ ይሄ ኛው እርሾ አይገባም 😳
2026-11-18 14:52:34
0
susu.bint.baba79
ሱሱ كوني قوي :
እረ ለምን አይቀር አልበላ ብሎ 30 ደቂቃ በዝቶብኛል😅
2026-11-17 12:01:57
1
ruhikader
ruhayna 🇧🇭😘J :
oven nw yasegbshiw
2026-11-16 05:40:48
2
nuralhlove
Nura🇨🇦💞🎧 :
ሊጡ አይሆመጥጥም
2026-11-16 02:03:40
1
bint_sufiyan1
خديجة :
ሁለት የሻይ ማንኪያ ጨው? አይበዛም?
2026-11-17 13:22:11
1
gjflores7
gjflores7 :
English please🙏🙏🙏🙏
2026-11-17 08:47:48
1
muhammedyasen562
رهــــــــــــــــــف :
አይሆመጥጥም ሲያድር[Tears of joy]
2026-11-15 20:03:55
1
walloo152
አብብ ✍️✍️🍒 :
3ቀን ሆነው እኮ🙄
2026-11-16 17:11:59
0
user32930982
Kal :
ዛታ ምንድነዉ
2026-11-15 21:43:14
0
tizu2765
tizu :
ሴትዮ ነት ሼሪ የረገችልኝ ግን እስከ 5ኛ ዙሪ ትዕግስት ምኖረኝ አይመስለኝም 😂😂🥰
2026-11-16 09:26:01
0
r_eem590
R_eem590 :
كيف الطريقه بالعربي
2026-11-17 13:19:01
1
ss197440
s :
شو. نوع. الفرن. هل. هو. كهرباي. ام. بالغاز. النار
2026-11-17 11:52:30
1
hana_fetsum
Hana Fetsum :
bamednwe bemtebsha nwe yegagreshwe
2026-11-15 17:41:53
1
user3008156273757
አላህ ወኪል :
የምን ሰላሳ ሰላሳ ነው ሆይ
2026-11-15 20:53:10
1
mayetmolla
Maya :
2026-11-15 16:03:32
2
zozoaboudy
አላማ ይኑርርህ💪 :
ልሞክረው 🏃🏃🏃🏃
2026-11-15 20:35:09
2
a9672676
A :
ትግስት ቢኖረኝና ብሞክረው ደስ ይለኝ ነበር
2026-11-15 18:19:11
2
user4703484870285
ሽኩሪያ :
ዛተር ከት አግኝተሽ ነው?
2026-11-16 11:41:09
1
b225006
b :
እናመሰግናለን
2026-11-16 13:27:58
1
To see more videos from user @foodlover189, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About