@abuki2577: #ሳውዲ_አረቢያ_

abuki media
abuki media
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 15 November 2026 16:46:20 GMT
34634
1856
195
788

Music

Download

Comments

bint.mohamed805
بنت محمد :
ውሸት 3 አመቴ
2026-11-15 18:49:12
7
tsehyamame
Mercy ናኝ መንጋዴን ✝️🛐🎻🫰 :
ትክክል እኔ ተጠቀምኩት ነበረ ste bank ብሩን ይዞ ነው የጠፋ
2026-11-15 17:00:12
2
user5510371943406
Tsige Gaym :
vpn ምን ማለት ነው እባካቹ
2026-11-15 16:55:26
14
hayuti.8942
༆𝐋𝐢𝐣 𝐄𝐤𝐮 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧.🧕⚡ :
እበከቹ ስላ ሪያድ እርፖርት በራረ አድስ ነጋር ከላ ንገሩን 🙏😥
2026-11-15 17:00:22
2
tofiktofik078
Ťofĭķ Ýãbätú 🇸🇦🇪🇹🫰 :
ስም ከርዱ በእጋማ ከልሆና ችግር አለው ወይ
2026-11-15 17:54:07
4
muna805ezm3r5
👑Mona👒 ያባትዋ ልጅ🥀 :
ወይኔ 2ወር ተጠቅሜያለሁ አስከ አሁን ባንክ ላይ አልቆረጠብኝም አረ መላ በለኝ እንዴት ነው ማውቀው ቅጣት እንዳለብኝ 🥺
2026-11-15 18:19:16
2
bruk.love08
Bruk Love❤️ :
1ወር ተጠቅሞ ያጠፋስ ችግር አለው
2026-11-15 17:12:30
4
amadilo67
ታታ :
ባክህ 10 አመት ሆነን አታካብድ
2026-11-15 18:11:14
3
user106017301946
ሙክታር ኡመር :
እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገሮች ነው አንተ የምትለቀው ጀዛከሏህ😍
2026-11-15 16:54:09
5
bariisee
Bariisoo Abraahim :
if is usable for company, how it has risk for me? I am only one person, company have a lot of privacy.
2026-11-15 20:39:57
0
emureyan6
💎ያባቷ ልጅ💎🕊️ :
vpn ምን አይነት ነው በደንብ ብታሰረዳን???
2026-11-15 17:44:01
5
samutivibes1
🧕Samuty🕍🕋🐈 :
111 ችግሪ ዬለውም ስንት አመቴ እኔ ስጠቀመው
2026-11-15 17:46:02
0
tigram485
T, የተዋህዶ ፍሬ 12☦️🧕 :
እያ ነው በእግዚአብሔር ነገሩኝ እየተጠቀመኩ ነው 😭😭
2026-11-15 19:28:44
0
dibora17
ዲ ነኝ ✈✈🇬🇧ተጓዧ💃🙏 :
vpn mindinawu??????😳
2026-11-15 20:48:19
2
anwa.m48
𝔸𝕟𝕦💥🌠🔥🇸🇦 :
ኧረበአላህመልስልኝ በvpnምክንያትመሠለኝ አልራጂህ ሞባይልባንኪነጌ አልሰራአልኝ ምንማድረግነውያለብኝ 🥰🥰🥰እባክህንአትለፈኝ መልስልኝ
2026-11-15 17:01:12
1
user12297531835611
ኢብኑ መሀመድ 🇸🇦 :
እጠቀም ነበር ሽኩረን
2026-11-15 18:42:01
0
medinaneja18
ማ ነኝ የኡሴን ልጂ የእምሬኔ እነት ከሰኩረ :
አቡኬ አትለፍኝ እቀማ ግዜው ከለፍ አከዎንቴም ይዘገል ወይ ብር ማስቀማጥ አልችልም ማለት ነው😥😥
2026-11-15 18:33:33
0
user2865003293271
Rich 🥰🥰🥰 :
VPN ምንድነው ኧረ አስረዱኝ 😫😫😫😫
2026-11-15 17:21:45
0
user00990683
➴𝑠𝑒𝑦𝑑➴🥀🥀 :
Y25እምነጠቀመውስ ንገሩኝእሴ
2026-11-15 20:33:08
0
seyd.tube
የኔ ደርባባ :
እረ ስንት አመታችን በሱብቻነው የምንጠቀመው ግን ምንም ተጠይቀንም አናውቅም ኤርብፖርትም አልመለሱንም ለሌላ ጊዜ ብለው አልፈውን ይሆን ቪፒኤን የማይጠቀም ማን አለ
2026-11-15 17:11:08
4
glnetaliw
🇺🇸 :
በ35ርየል የወር ሞልቼ የተጠቀምኩ ነው
2026-11-15 17:24:35
0
user3411442054667
➽➽محمد حبشي🇸🇦◍ :
እረ እኔ እየተጠቀምኩኝነው vpn ምን ይሻለኛል ታዲያ
2026-11-15 16:51:39
1
lammusli55w
HamDan ☪️ 🇸🇦 :
ጉድ ሁነሀል በለኛ 😌
2026-11-15 18:11:27
0
bintumii4
Meery🦋🖤 :
ኣለቀልሽ በለኛኣ 🙆‍♀️
2026-11-15 20:22:49
1
habtinesh4
Habtinesh :
ስጀመር የvpn ጥቅሙ ወንጀል ሊሆን ይችላል ግን ምንም ዓይነት መረጃ አሳልፎ አይሰጥም ይሄ ደግሞ አንድ የእሱ ጥቅም ነው ሰው ማረጃ እንዳይቀበል እንዳይከታተል አቅጣጫውን በመቀየር የሚረዳ አፕሊኬሽን ነው
2026-11-15 22:09:41
1
To see more videos from user @abuki2577, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About