@merryna2121: መቅደስ ደበሳይ

merry ❣️
merry ❣️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 November 2026 17:06:44 GMT
412186
30137
306
2093

Music

Download

Comments

passionpassionat
mysterious :
ድጋሚ ተፋታች እንዴ?
2026-11-15 18:51:31
291
se52125
ጀግኒት ጎንደሬዋ ያውም የብናቷ💚💛❣️🌹 :
ለምን እደዚህ አለች መቅዲዬ አሁን ትዳር ላይ አይደለችም ጋይስ ንገሩኝ
2026-11-15 19:02:00
134
user8010309618369
Almighty God :
ትዳርን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም። አንዳንድ ሴቶች ሁሉ ነገር ተሟልቶላቸው መልክም ገንዘብም ዝናም ጥሩ አስተሳሰብም ሐይማኖተኛ ሰው አክባሪ ስራ ወዳድ ይኸ ሁሉ አላቸው። ግን በትዳር አይባረኩም ለምን ይሆን? እስኪ ንገሩኝ please ?
2026-11-15 18:30:28
34
kalkidan2010
ቃል-ኪዳን :
የኔ ውድ መቅዲዬ ❤️😢😢 ድሮም ቆንጆ ብልህ ጠንካራ ሴት ወንድ አይወጣላትም 🥺🥺🥺
2026-11-15 20:15:18
327
tsehayabera33
TSE YE MARYAM :
betikikil new yegeletsishie ehitewa metew new yemibejew
2026-11-17 21:08:27
0
user4760326960725
Tig 27 አባቴ :
ማነው ጋዜጠኛው
2026-11-15 19:42:14
82
hani08710
አሜን ሰመሀል :
መቅድዬ አይዞሽ ዋናው እንኳን ልጆችሽ ይደጉልሽ
2026-11-15 18:47:37
427
k920683
user19808698262244 :
ወደ ቫኬሽን አሜሪካ ሲሄዱ ባልየው በቢዝነስ ክላስ ሲገባ እሷ በኢኮኖሚ ተለያይተው ሲበሩ ትክክል ያልሆነ ነገር እንዳለ ያስታውቅ ነበረ አይዞሽ
2026-11-15 19:14:33
47
user6247678676810
mimi :
መቅዲ ግን ከEBSስር ስር ምትይው ለምንድነው ????
2026-11-15 18:30:40
49
yegoneneshelias56
የጎኔነሽ/Yegonenesh elias :
እንደኔ ያልገባው ተፋታች እንዴ?
2026-11-16 10:29:57
8
kushe_belong_jesus
Kusheta G. Kulsha :
ለትዳር ምሣሌ መሆን አልችልም። ስለትህትናሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ !
2026-11-16 03:49:16
19
tewodrosdejene6
dagimtewodros :
ቻቺ ጠያቂ መቅደስ መላሽ
2026-11-15 18:57:17
52
hana82424
hana :
አለመታደል አዳትይ መቅዲ የትኛው የሚያስደስት ትዳር ነው እየተቆሳሰሉ የሚኖሩበት ነው ደስ ብሎሽ ዘና ብለሽ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ ምን ሲቀርብሽ መቅዲ
2026-11-16 01:32:45
24
alu.titi16
Alutiti16🍇 :
የኔማር የሴት ነገር ሴት ብቻ የደረሰባት ነው ምትረዳት መቅድየ መዉለድ ከትዳር በላይ ክቡር ነው 💜💪
2026-11-16 05:21:32
10
user6184853045018
Tsehay :
መቅዲ ቀረሽበት ልጆችሽን ይባርክ
2026-11-15 20:05:44
30
redit_power
Redit_power :
ዋው መቅድየ የፊትሽ ፀዳል ልብን ያሞቃል
2026-11-16 05:06:38
6
addis_metu
metu :
አይዞን እግዛቤሔር ጤነኛ ልጆች ሰቶሻል ተመስገን ነዉ የሚባለዉ ስለወንድ ትጨነቂያለሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ።
2026-11-15 19:19:15
23
betii8151
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለ🙏 :
የኔ ቆንጆ የሴት ተምሳሌት ነሽ
2026-11-15 18:21:54
48
user5662002030982
lalos :
ዋው መቅዲ ጀግና...የእኔ የትዳር ዘመን ለትውልዱ ምሳሌ መሆን አይችልም በማለትሽ...ለቀጣይ ዘመን ራሴን እንድለይ አድርጎኛል....ይሄ ነው ሀላፊነት ተባረኪ መቅዲ.
2026-11-15 19:54:24
23
user12886674378523
Rich Ta :
የእውነት ነው ግን
2026-11-15 18:51:15
6
meron158991
Merton :
Kerebet Mekdiye 🥰🥰🥰
2026-11-15 19:19:10
9
tsigaalem
Tsige kid's Fashion :
መቅዲየ የመሰልሽ ወረቅ የሆንሺ ልጅ
2026-11-15 18:52:55
20
almaz.abebe.almaz7
Almaz abebe Almazabebe :
መቅዲዬ ቆንጆ
2026-11-15 18:40:24
11
getcahaw
getcahaw :
አይዞሽ ሊነጋሲል ይጨልማል የኔማር
2026-11-16 12:57:11
3
user5419955610379
@tgyab121619 :
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ
2026-11-17 09:09:42
1
To see more videos from user @merryna2121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About