@memhirtesfayeabera21:

መምህር ተስፋዬ አበራ memibir tesfaye
መምህር ተስፋዬ አበራ memibir tesfaye
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 November 2026 22:45:24 GMT
35910
7104
371
1386

Music

Download

Comments

user5309733825531
Haile Genet :
Awo memhre enme yamtmike ke 15 Amte bafte sawe sawra samchlihu
2026-11-24 09:56:39
0
meqdi.chifon
መግደላዊት ሹፎን :
መምህር ዝም በላቸው የኛ እንቁ መምህር 🥰🥰
2026-11-16 05:35:41
108
nathanghirmay
𝖓𝖆𝖙𝖎🚛09✈️ :
መምህር ግርማም ሲፈተኑ እንደዚ ሲወራባቸው ነበር ። የምናውቅህ እንቁ መምህራችን ነህ ። መምህር ሁለቴ በህልሜ አየሁክ ደሞ ።🙏
2026-11-15 23:01:21
74
menbere.muez
መንበረ ማርያም :
ለምንደነው የመምህር አካውንት 200 ሺ አናሰገባው የሰንት አጭበርባሪ ሰንት አየሆነ
2026-11-16 04:52:48
79
helina2798
ህሊና(lina❤️) :
መምህርይ በርታ ገና እንጫጫቸዋለን!😅
2026-11-16 02:56:05
38
seble4254
hani :
አይ መምእርዬ እነሱ የራሳቸውን ታሪክ ነው የሚነግሩን።
2026-11-16 03:25:45
24
hailecheru0
HCT :
መምህር እነሱ የማያወሩት እኮ የለም
2026-11-16 04:16:22
10
mignot2721
mignot2721 :
መምህርዬ ተዋቸው እነሱን እኛ አንተን እናውቅልሃለን እንቁ መምህራችን ነህ እናንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ዪመስገን
2026-11-16 05:10:36
12
mikumiki40
MEME KING 👑 :
ስራቸው ነው የሚያወሩት እኮ
2026-11-16 03:22:39
12
askaleselassie
Meron :
ኩራቴ ዝም ብሎ የሚለፈልፍን ሰው ኢግኖር ማረግ ነው። እኔ በህይወት ያለሁት ባንተ ምክንያት ነው ፣ ማለትም እግዚአብሔር አንተን ልኮልኝ እራስሽን አጥፊ የሚለኝን ጠላት አስወገደልኝ። ፀጋህን ያብዛልህ። ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁላ ይጠብቅህ።
2026-11-15 23:38:23
21
amitar4444
♾ 🅰 🅼 🅸 🆃 🅰 🆁 ♾ :
ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይጓዛሉ ሀሳብህ ሳይበተን ተልተሎ አስተምረን እና ለስጋወደሙ አብቃን መምህሬ🙏
2026-11-17 17:18:23
5
lemlemabuko
ለሚ የዬሀንሷ :
መምህር ዝም በላቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ አንቅተኸናል 👌👌👌👌👌
2026-11-16 15:46:34
6
healthlll
ህሊና :
መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ሀይማኖቴን ከመቀየር ድኛለዉ እግዛብሔር የአገልግሎትህን ይቀበልክ መድሀንያለም ይጠብቅክ🥰
2026-11-16 00:55:41
8
taoslogo
ታኦስ :
አይ መምህር ያለባቸዉ መንፈስ ነዉ ሚያስዋሻቸዉ እኮ ማርያምን
2026-11-16 03:17:56
6
user3244815062151
user3244815062151 :
መምህር ተስፍየ ኑርልን አንጨረጨርከው
2026-11-18 02:30:55
5
meski2524
meski :
መምህር ተዋቸው ስራቸው እየቀዘቀዘ ስለሆነ ብዙ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣበቀ ገቢያቸው ቀንሷል ግራ ገብቷቸዋል አትስማቸው ፍሬ የበዛበት ዛፍ ድንጋይ ይወረወርበታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-16 04:44:29
7
tsehaykasa442
tsehaykasa442 :
መምህርዬ የኔአባታ😘😂😂😂
2026-11-15 23:25:05
10
bettyyegebreal24
bettyyegebreal24 :
Zeem belew Memihr ❤️
2026-11-20 07:25:59
0
ye.michal
Ye Michal :
ልዕል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምርዬ
2026-11-17 08:21:58
3
kidisitkidisit4
መቂዲስ :
የእኛ እንቅ መምህርችን ዝም በላቺው እግዝብሕር ይገፅፅቹው🥰
2026-11-19 07:43:50
2
useroh9ybpbfzx27
ሕልፍቲ 💒 :
ተዋቸው መምህርየ አንተ ብቻ ዳና ሁንልኝ🥰
2026-11-18 06:44:12
3
kt16127
እናናዬ የእንሳሮዋ 16💝 :
መምህርዬ ናልን ደብረብርሃን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-11-18 17:00:40
2
user2882682708265
Aslef :
እግዚያብሄር ይገስፃቸው ተገላቤጡሽ የራሳቸውን እያውሩነው
2026-11-18 13:51:38
2
ethiopiatekedem
የዩሐንሷ ማርያም ልጅ ነኝ :
መምህሬ አንተን የምናውቅህ እኛ እናውቅኃለን እግዚአብሔርን አብልጠን ያወቅነው ባንተ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ስራቸውን ስላጋለጥካቸው እግዚአብሔር ይገስጻቸው በሥላሴ ስም 🤭
2026-11-19 02:53:05
2
addis.ftene
Addis Ftene :
ስለታወቀባቸው የማይሉት ነገር የለም መምህር አትጨነቅ
2026-11-16 11:40:38
4
To see more videos from user @memhirtesfayeabera21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About