@research.ethio: መጠይቃችሁ አስተማማኝ መሆኑን እንዴት ታረጋግጣላችሁ? 🤔 መልሱ ክሮንባክ አልፋ ነው 👇 🔴 ከ0.6 በታች → መጠይቁን አስተካክሉ 🟡 0.7 እና በላይ → ተቀባይነት አለው 🟢 0.8 እና በላይ → ጥሩ 💚 0.9 እና በላይ → በጣም ጥሩ 📌 መጀመሪያ በ30 ሰው ፓይለት ቴስት 📌 SPSS፦ Analyze → Scale → Reliability Analysis የእናንተ አልፋ ስንት መጣ? ኮሜንት ላይ ጻፉ ✍️ ለእገዛ፦ 0945266996 ሴቭ አድርጉ 🔖 ለጓደኛችሁ ሼር አድርጉ #cronbachalpha #reliability #SPSS #questionnaire #thesis

Research ethio
Research ethio
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 November 2026 04:34:31 GMT
2065
197
7
29

Music

Download

Comments

abayfef
Abay.F.E :
Wow
2026-11-16 08:08:52
0
user6946068694593
Galatasaa Fekadu :
Please Write Book In Amharic on Statistics
2026-11-16 16:35:07
0
birhane2
Birhane Anagaw Abebe :
[Applause]
2026-11-16 16:58:34
0
abayfef
Abay.F.E :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-16 08:09:00
0
To see more videos from user @research.ethio, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About