@alpha_1980:

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 16 November 2026 08:27:23 GMT
85792
10706
591
2687

Music

Download

Comments

mike132754
ሚካኤል ቅዱሳን ተረፈ 🇪🇹🇪🇷 :
ከሀገር ስወጣ የተሰማኝን የተሸናፊነት ስሜት መቼም አልረሳውም 🥹🥹🥹
2026-11-16 15:24:21
140
saidkamal132
Said :
I came United States when I was 19 I got a house. I bought a house in Ethiopia now I’m 70. I’m retired. I’m planning to sell my house in Ethiopia. That’s it. I’m lost all my friend. They passed rest in peace in United States.
2026-11-17 01:21:31
1
habesha088
I’m nine :
ችግሩ ወንድማችን ሃገርቤት ላሉት ያለውን ሁኔታ ስንነግራቸው ምቀኝነት ይመስላቸዋል:: አያምኑም
2026-11-16 10:56:07
123
meazabekele05
ሚጣNoir :
ከ ሃገር ከወጣቹ እርሱት ሀገር ተመልሶ ገብቶ ለመስራት መሞከር ከ ህዝባችን ጋር እራሱ መግባባት አንችልሽ እኮ
2026-11-16 10:03:01
35
meseret157
Mesi blessed✝️8080 :
መኪና እና ቤት ሽጦ ስደት ይወጡ የለ ከዛን ከወጣ በኋላ ህልም ምንድነው ስትለው አገር ቤት ቤት ገዝቼ መኪና ገዝቼ ትንሽ ቢዝነስ ቢኖረኝ ገባለው ይላይ የወጣው እኮ በትኖ ነበር አይ እሽክሪሪት የሆነች ሂወት😁 የሆነ ነገርማ ተጠናውቶናል እንደሀገር🤭
2026-11-16 09:31:48
73
marti59_
marti59_ :
ችግሩ እኮ ለኛ ስደት ነዉ ለ ልጆቻችን ግን አገራቸዉ ነዉ 🤔
2026-11-16 11:49:11
26
nebil.moha
ሴዶ ማርሻል :
አሁን 29 አመቴ ነው ነፍስ ካወኩበት ጌዜ ጀምሮ የአሁኑንና ያለፈውን መንግስት አምርሬ የምቃወም ሰው ነኝ በቄሮ ትግል ወቅት ስሳተፍ እስርና ድብደባ ደርሶብኛል ግን እስካሁኗ ደቂቃ ከሀገሬ በስደት ሌላ ሀገር መኖርን ሳስብ ወላሂ ይዘገንነኛል ያልተመቸኝ ነገር ካለኳ እዚው እታገላታለው እንጂ አሎጣትም ሌትኛው እድሜ ብዬ ።
2026-11-16 13:25:03
23
kingjahet
Jah kingdom :
ከሀገር መውጣት የማልፈልግ ነጻነቴን እና ክብሬን አጥብቄ ስለምፈልግ ነው 🤝
2026-11-16 10:30:44
44
mt.mt507
m.t :
እንደዚ የሆኑ ብዙ ሰዎች አዉቃለው ለዚነው መዉጣት የምፈራዉ
2026-11-16 08:45:07
49
ebu300k
ebu300k :
ትክክል ስደት ከወጣህ ወጣህ ነው maybe 3% ነው የሚሰካለት
2026-11-16 08:39:09
53
rutiti7
GT :
The story of my life!
2026-11-16 20:46:41
5
seidayasein
Seida Yasein :
helm becha hodeyefjew
2026-11-17 15:50:55
1
gebre6231
user9279814499808 :
True statement.
2026-11-17 17:27:20
0
jimme.jimma3
Afa man :
1000 sew
2026-11-17 18:21:37
0
user88617391121550
user88617391121550 :
እንደምን አለህ እባክህ ስለ ሞሳድና ሲ አይ ኤ በደንብ እንደዚህ በተብራራ ሁኔታ ብትሰራልን
2026-11-16 08:47:01
52
kasimsaf
𝗸𝗮𝘀_𝘀𝗳 🌴 :
እውቀት ምን እንደሆነ ካንተ ነው ያወቅነው 🫡
2026-11-16 08:37:23
45
habeshawt0946
holani meski wolide :
thank you 😊 🙏
2026-11-17 16:41:32
0
hannagebre555
hannagebre555 :
welcome 🙏
2026-11-17 13:41:45
0
sixten242
SIXTEEN :
ሞት እረስቶ ህልምን ማሯሯጥ ቤተሰቦቻችን ናቸዉ የጫኑብን ያሰተማሩንም
2026-11-16 08:45:32
20
appfree6172
hello :
ሁላችንም እናሳዝናለን 🥰🥰🥰
2026-11-16 10:52:34
6
jamal.luxury8
ደሴ ሱፐርማርኬት :
ባጭሩ ዘመናዊ ባርነት በራስ ግዜ ነፃነትን ማጣት ማለት ነው
2026-11-16 11:11:38
7
mercy12mikahel
Mercy12 :
መምህሬ የዛሬ ሀሳብክ በራሴ አስቆኛል እራሴንም ታዘብኩበት! ሳይኮሎጂ ተጫወተብን🥹😂
2026-11-16 08:51:15
10
harun.jemal6
Harun Noir 🇸🇦❤️🇪🇹 :
እስኪ እኔም ልጠይቅ ቆይ መሰደድ ፈልጎ ምሰደድ አላ ወይ ኑሮ ካቂሙ በላይ ስሆን እንጂ ወይ ምበለው ቤት ክራይ ምከፍለው አቶ የሰው አይን ማያት ፈርቶ እኮ ነው ቆይ እሺ ምን እናድርግ ኢትዮጵያ እኮ ስራ ለመስራት ራሱ ስራ ጠፋ እኮ
2026-11-16 12:19:06
6
darik5907
◦ :
doc. አሁን ላይ የሐገሪቱ ስርአት ነው ሰው እንዲወጣ እያደረገ ያለው. ወጣቱ ሰልችቶታል ሰው ገዳይ መንግስት ነዉ ያለው, እንጅ ስለ ስደት የነቃ ትውልድ ነው ያለው. የግል አስተያየት
2026-11-16 09:20:30
6
orthogml123
DRG :
lucky me, I saw how life outside our country look like!! when I was achild. I belive We are living in heaven, in Ethiopia!!! I wish everyone live here, knowing how good life is in Ethiopia
2026-11-16 10:30:35
8
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About