@insightbites3: #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Insight Bites
Insight Bites
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 November 2026 13:13:59 GMT
106491
10201
278
1419

Music

Download

Comments

iyad19934
IYAD : إياد :
የራሴን ሃሳብ ለሰው ማስረዳት አቅቶኝ ሌላ ሰው ሲናገርልኝ ያለው ስሜት 🫂
2026-11-17 18:31:20
98
ebisoera
ኢቢሶ ኢራ :
ሀይማኖትና እምነት የተለዩ ናቸዉ።ወንድሜ ልክ ነህ
2026-11-17 14:34:19
86
mammeeaza
mammee :
ሶሬሳ ጀግና ነው 👑👑👑👑
2026-11-17 11:05:42
98
brag6861
ብራግ :
በየሱስ ስም ሲል የሰማሁትስ እኔ
2026-11-17 17:03:39
13
baby757989
baby :
እሄ ልጅ ተመችቶኛል🥰🥰🥰
2026-11-17 08:49:45
37
user8127337030865
ሠላም :
ቢመርህም እውንት ነው እምነት ይስፈልጋ👍👍👍
2026-11-17 10:02:14
17
si23218
💚💛❤ ከሊማሊሞ በታች 🙋💗 :
ከፈለኩኝ ዛሬ ማታ አግብቸ አላድርም😂😂😂
2026-11-17 07:22:39
30
degman21
Degman💎 :
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከብሔር ፖሎቲካ ቀጥሎ የሃይማኖት የሃይማኖት ፖሎቲካ ነው ህዝቡን እያስጨረሰ ያለው ስለዝህ ሃይማኖት የምባል ተቋም አያስፈልግም ባይ ነኝ 🙏
2026-11-17 16:36:27
16
ethiochallenged
ፊራኦል :
ትዳር የ ፈጣሪ ስጦታ ነው ካላችው ለምን አብዛኛው ይፋታል?
2026-11-21 04:16:18
1
doitnow097
Natua :
ሳቁ እንዴት ነው ደስሚለው [Tears of joy]
2026-11-17 14:25:31
10
bay89890
@bay :
ልክ ነው ባክህ ሀይማኖት አያስፈግም
2026-11-17 12:11:43
6
allthinggodwill
never say never :
100% correct btam lik neh wowwwwwwwwwwwwwww
2026-11-16 17:49:31
8
aliameda93
ali ameda :
በትክክል
2026-11-17 07:27:32
13
yareda_official
@Yareda_official :
የምከተለዉ ተቋም የለኝሞ በፈጣሪ ግን አምናለሁ አራት ነጥብ ።
2026-11-19 05:07:29
6
aschu33negase
ዝም አልኩ ቢያልፍ ብዬ!!! :
ይሔ ሰው ግን ጥልቅ እይታ አለው እውነት
2026-11-17 19:33:57
8
ashebrmamo
𝕒𝕤𝕙𝕖𝕓𝕣 ISUZU :
ተገልጾልሀል
2026-11-17 08:31:58
12
yideg10
yideg10 :
ልጁ ጀግና ነው
2026-11-17 08:10:47
6
user8271470736214
zeru :
ኤፌሶን 4፣5 አንድ ጌት አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት።
2026-11-18 17:07:25
2
wendhailu
wende :
ኧረ እየበረከትን ነው ይኸው ከሀያ አመት ቦዃላ የሚመስለኝን አገኘሁኝ ተመስገን
2026-11-18 11:18:44
2
gebrela41
Gebrela :
እውነቱን ነው
2026-11-17 11:10:36
3
user1297906512061
ቺተር :
ትክክል ነው ልጁ
2026-11-21 16:44:51
1
miki.maraki.2727
Miki maraki 2727 :
አቦ ይመችህ🤩🤩🤩
2026-11-17 19:56:05
1
aderajewada123
Aderajew Ada :
ትችላለህ እመቤቴን
2026-11-18 18:13:00
1
tesfubelay1
tesfu Liverpool :
አረ አወዛገበን ወገን ልክም ይመስላል
2026-11-17 15:43:17
4
user1750379544045
Lji Abu :
በጣም በጣም በጣም ነዉ የተመቸህኝ ጌታን
2026-11-17 12:09:34
4
To see more videos from user @insightbites3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About