@taddy2022: በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የጪጩ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አስተባባሪ የሆኑት ኢንስፔክተር እሼቱ ሞሊቶ እንዳሳወቁት ጣቢያዉ ኮንትሮባንድ እቃዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለዉ ከጥቅምት ሃያ ዘጠኝ እስከ ህዳር ሰባት ቀን 2019 ዓ.ም ባሉት ቀና ዉስጥ በተን የሞባይል ቀፎዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ የመኪና ስፔር ፓርት፤ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት፣ ልባሽ ጨርቆች፣ ፈዋሽነቱ ያልተረጋገጠ የሰው መድሃንቶች እና የተለያዩ ገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሥር አዉሎ ወደ ጪጩ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ መጋዘን ገቢ አድርጓል። የጣቢያዉ አስተባባሪዉ አክለዉም እንደተናገሩት፡- ስራዎች የተሰሩትና ዉጤት ማምጣት የተቻለዉ በጣብያችን ኬላ ፍተሻ፣ በበረራ ፣ በደፈጣ ፍተሻ፣ ከኢንተለጀንስ ባለሙያዎች እና ፀረ-ኮንቶባንድ ሬጅሜንት 15 ሸንበል 3 ፌ/ፖሊስ እና ጌድኦ ዞን ገደብ ወረዳ ፖሊስ ፣ ጨፌ ወረዳ ፖሊስና ዲላ ከተማ ፖሊስ ጋር እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት እና ከመቆጣጠሪያ ጣቢያ ያዥ አካላት በጋራ በመቀናጀት በአጠቃለይ በድምሩ 26,243,400.00 ብር ግምታዌ ዋጋ ያላቸው ገቢ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋል እንደቻሉ አሳዉቀዋል። (በጉምሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደንበኞች ትምህርት ቡድን የተዘጋጀ ህዳር 07, 2019 ዓ.ም) #newsupdate #ethiopianews #duet #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
TEDA MEDIA
Region: ET
Monday 16 November 2026 14:47:30 GMT
Music
Download
Comments
kassahun Abaynhe :
የት ነው የሚሄዱት የተያዙት
2026-11-17 15:37:16
1
amalakeye yene tesifaye🕺🕺🕺 :
esuni atishetuynm
2026-11-17 07:44:56
1
JO KIYA :
ጥሩ ስራ በርቱ 🤝
2026-11-16 15:55:34
2
kasi @kasi :
wow
2026-11-17 01:54:35
1
mesay የሀዋሳ ልጅ :
😳😳😳
2026-11-17 19:46:25
1
Tigest Kebede :
[Innocent][Innocent][Innocent]
2026-11-16 17:29:53
1
Sebri Halid :
💖💋
2026-11-16 15:22:11
1
Biruk :
😂😂😂😂😂😂
2026-11-17 01:08:49
1
Ahmed shefaw :
😳😳😳
2026-11-16 16:24:04
1
darajjee ደለለ :
🥰🥰🥰
2026-11-16 22:33:19
1
To see more videos from user @taddy2022, please go to the Tikwm
homepage.