@ljfafi0: #fyp #😢😢😢

بت جمال የደሴዋ 🔐💫
بت جمال የደሴዋ 🔐💫
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 16 November 2026 15:44:07 GMT
47072
2299
500
250

Music

Download

Comments

m.ahi57
m❥⃝ a❥⃝h❥⃝i♥ 🍫🔐 :
የምፈራው ቀን ይሄን ነው🥺🥺🥺
2026-11-16 18:28:08
141
userrf7f8106zy
Eku 🧕 بنت بابا✌️ :
ያአላህ በሰው ሀገር መርዶ እንዳታሰማኝ የኔ ጌታ😞😞
2026-11-16 18:42:39
75
elham.wube
𝑬𝒍𝒉𝒂𝒎ሰለምቴዋ🦋🕌 :
እኔም የአባቴን ሞት እንደዚ ነበር የነገሩኝ💔ለዛውም በማዳም ቤት💔አባቴዋ የኔ ስብራት😭😭😭😭😭😭
2026-11-17 09:00:35
10
melkam.ngigir.sedeka.new
Alhamdulilah :
ሁሌ ማለቃቀሥ የኛወቹ ይሄኮ ፕራንክ ነው😳😳
2026-11-21 23:01:17
2
hakimsmart0
ሀኪም :
አስታውሳለሁ ሐሙስ ቀን 05/12/2013 🥺 ስራ ቦታ ሁኜ ውስጤ ይደብረው ጀመር ምሳ ሰዓትም ደርሶ ቤት ገባሁኝ እጄ እንጀራ መቁረስ አቃተው ወላሂ ይንቀጠቀጥ ጀመር ሳልጎርስ ስልኬ ጠራ🥺አባቴ ማረፉን ነገሩኝ።
2026-11-16 20:20:16
6
teslim3443
تسليم🧕 :
ካሜራው ከየት መጣ😭😭😭
2026-11-16 20:11:52
6
fozi..fozi
🌸ƒσzí...🦅🌸🔐 :
ግን ካሜራ እንዴት ሊያስቀምጡ ቻሉ 🤔
2026-11-16 19:03:29
7
4240mursela
Silence is power :
ኤሄን በሰዉ ሀጋር ሆኜ ከሚሰማ እኔን አስቃዲማኝ የራብ
2026-11-16 18:37:26
22
emu.kewser.love
እሙ ከውሰር :
እኔም እንደዚ ነው የተነገረኝ ያአላህ ያቀን
2026-11-16 19:58:10
5
user4117152095551
☆ስናይፐሯ♤💦 :
የኔ አባት እንዴት እንዳሥለቀሠኝ 😭😭😭😭😭
2026-11-16 19:51:51
10
rozi2674
𝑔𝑎𝑙 𝑟𝑎𝑦𝑎💎👸 :
በሰው ሀገር መርዶ እንዳታሰማኝ የኔ ጌታ😞😞
2026-11-17 09:16:08
5
h287368
ملكة👸 :
ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን እስኪ🤲😭
2026-11-16 19:41:11
6
userhec4f2dfvm
Emuti848🦋🦋🦋🦋 :
ያአላህ ከባድ ነው😢
2026-11-17 11:57:38
4
sebrina462
🇸🇦 نعيمه بنت محمد 🇸🇦 :
ኡፍፍፍፍ 😭 አባቴ
2026-11-16 19:51:42
5
user5283495232060
ተደብቄ 💞ልኑር💞 ከሁሉም 💞እርቄ💕 :
አላህይራህመው
2026-11-17 17:32:14
2
user7158751985
ℎ𝑎𝑛𝑖𝑐ℎ𝑜𝑜🦋 :
የአላህ 🥺🥺🥺
2026-11-17 14:02:56
2
h0755904
kun feye kun :
2026-11-17 17:28:08
2
user2539490052028
እናቴ😭 የዘላለም ስብራቴ🖤🖤😭 :
😭
2026-11-17 10:13:13
2
userzac2z382os
حياه بنت تمام ❤️‍🩹🖤🤍 :
ወለህ ሁሌም የሚፈረው ቀን እሄ ነው
2026-11-17 02:29:03
4
miskiine0
Tøkkììttî Ørø 4B✈️🇧🇭🤲 :
Maal jedhe adaraa nattimaa mee😭😭😭
2026-11-16 22:59:05
0
liliyyyy444
,Lily,💊💎🌸 :
አይቼዋለዉ ፕራንክ ነዉ😁
2026-11-17 17:33:48
1
kadiga.ali8
አላህ ከሪም :
የደረሰበት ያውቀዋልበሂወቴ መፈጠሬን የጠላሁበት ቀን ቢኖር አመትሆነኝ. ስልክመደወል እፈራለሁ አመት ሆነኝ በስልክ ደውላችሁ እምትናገሩሰወችግን እሰካሁ ሰአት. የነገረኝ ልጅ ያባቴ ገዳይነው እሚመስለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-16 20:08:04
0
user2986362765800
ቤቲ የሸዋዋ :
ብራክ ነው
2026-11-17 16:48:49
1
meme.meme6396
nabiyat wollegga :
uufff anillen guyya abban kiyya du'u akkasuman ta'e 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-18 13:10:30
0
n185164
نجات 🇪🇹🇸🇦 :
እኔም እንደ አባት የማየው አያቴ ሲሞት ድገት ነበር ስደት ላይ እያለሁ የነገሩኝ
2026-11-17 10:56:15
2
To see more videos from user @ljfafi0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About